Uncategorized የቀድሞው ብቃቱ የከዳው የፈርኦኖቹ ንጉስ ሞሃመድ ሳላህ… abel neway Dec 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑል ከሶስት አስርት አመታት በኋላ የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ሲሆን ታላቅ አስተዋጽኦ የነበረውና በአሁኑ ሰዓት የቀድሞ አቋሙ የከዳው የሚመስለው የፈረኦኖቹ ንጉስ ሞሃመድ ሳላህ፡፡ ሳላህ የተወለደው በፈረንጆቹ 1992 በሰሜን አፍሪካዊቷ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዛሬው ዕለት ለ30 ሺህ የከተማችን ወጣቶችና ሴቶች የስራ ዕድል ፈጥረናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Hailemaryam Tegegn Dec 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሰጠው ልዩ ትኩረትና ቁርጠኝነት ለ30 ሺህ የከተማችን ወጣቶችና ሴቶች በዛሬው ዕለት አዲስ የስራ ዕድል ፈጥረናል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአንድ ጀምበር ለ30 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር በፖሊስ ዘርፍ ያላትን ትብብር ይበልጥ ታጠናክራለች – አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋን Melaku Gedif Dec 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ሽብርተኝነትና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ቁርጠኛ ናት አሉ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከአምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ጋር…
ስፓርት ለ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የ10 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተ Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን 10 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል፡፡ ሚኒስቴሩ ብሔራዊ ቡድኑ ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፉን አስመልክቶ ለቡድኑ የእራት ግብዣ አከናውኗል። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደሴ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል። በከተማዋ ሰኞ ገበያ ክፍለ ከተማ ቢለን ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ማለፉን በደሴ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ኃላፊ…
ጤና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለወራት ተቋርጦ የቆየው የሲቲ ስካን አገልግሎት ተጀመረ Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለወራት ተቋርጦ የቆየው የሲቲ ስካን አገልግሎት ዳግም ጀምሯል። በሆስፒታሉ ከወራት በፊት በስቲ ስካንና ኤም አር አይ የህክምና መሳሪያዎች ታግዞ የሚሰጠው የህክምና አገልግሎት ተቋርጦ መቆየቱን ፋና ሚዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የሀገሪቱን የፋይናንስ ሥርዓት በማሳለጥ የጎላ ሚና አለው – አቶ አህመድ ሺዴ Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ የሀገሪቱን የፋይናንስ ሥርዓት በማሳለጥ የጎላ ሚና አለው አሉ፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚካሄደው ሁለተኛው ቀጣናዊ የካፒታል ገበያ ጉባኤ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን…
ስፓርት የታንዛኒያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ሻምፒዮን ሆነ Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታንዛኒያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣሪያ ሻምፒዮን ሆኗል፡፡ የታንዛኒያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዩጋንዳን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ነው የውድድሩ ሻምፒዮን…
ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ8ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ፀጋ ከድር አስቆጥሯል፡፡…
ቢዝነስ ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆነ Adimasu Aragawu Dec 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ያካሄደውን የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ አድርጓል። በጨረታ ሒደቱ 17 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን÷ በዚህም የምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካን ዶላር ዋጋ በአማካኝ 154 ነጥብ 3993 ብር ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡…