የወንጀል ቅጣት አወሳሰን ረቂቅ መመሪያ ለተመሳሳይ ወንጀሎች ተቀራራቢ ውሳኔ ማሳለፍ ያስችላል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወንጀል ቅጣት አወሳሰን ላይ የተዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለተመሳሳይ ወንጀሎች ተቀራራቢ ውሳኔ ማሳለፍ የሚያስችል መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ።
በተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን ረቂቅ መመሪያ ላይ የቅጣት…