ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀጣናዊ ውህደት ምሳሌ የሆነው የኬንያ እና ኡጋንዳ ትብብር… Melaku Gedif Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኬንያ እና ኡጋንዳ በባቡር መስመር ዝርጋታ፣ በነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ግንባታ እና በሌሎች የመሰረተ ልማት ዘርፎች የሚያደርጉት ትብብር ለምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ትስስር ጥሩ ምሳሌ እየሆነ ነው፡፡ አፍሪካውያን ያላቸውን እምቅ የተፈጥሮ ሃብት…
ስፓርት ወላይታ ድቻ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል አስመዘገበ Abiy Getahun Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የወላይታ ድቻን የማሸነፊያ ግቦች ውብሸት ክፍሌ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የታዳጊ ሀገራትን ተሳትፎ የሚያረጋግጥ ፍትሃዊ የዓለም ሥርዓት እንዲኖር በጋራ እንሰራለን – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ Hailemaryam Tegegn Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የታዳጊ ሀገራትን ተሳትፎ የሚያረጋግጥ ፍትሃዊና አካታች የዓለም ሥርዓት እንዲኖር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ ናት አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በአንጎላ ሉዋንዳ እየተካሄደ በሚገኘው 7ኛው የአፍሪካ እና የአውሮፓ ኅብረት…
ጤና ጤናማ ማኅበረሰብን ለመፍጠር ወሳኝ ሚና ያለው የክትባት ተደራሽነት sosina alemayehu Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር የክትባት ተደራሽነትን ማጠናከር ጤናማ ማህበረሰብ ለመፍጠር ወሳኝ ሚና አለው አለ። ህጻናት እንደተወለዱ የሚሰጠው የጉበት በሽታ መከላከያ ክትባት አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአበበች ጎበና ሆስፒታል በይፋ ተጀምሯል።…
ቢዝነስ የቡና ምርትን በጥራትና በብዛት ለማቅረብ የተጀመረው ጥረት መጠናከር አለበት – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡና ምርትን በጥራትና በብዛት ለማቅረብ የተጀመረው ጥረት መጠናከር አለበት አሉ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ ቡና አምራቾች፣…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ በቡና ዘርፍ ታሪካዊ ስኬት እያስመዘገበች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Hailemaryam Tegegn Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቡና ዘርፍ እያስመዘገበች ያለው ስኬት ታሪካዊ እና ግዙፍ የኢኮኖሚ አቅምን የፈጠረ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ ቡና አምራቾች፣ ላኪዎች እና የዘርፉ ባለድርሻዎች በተገኙበት…
ቴክ ኢትዮጵያ ዲጂታል ክህሎትን በመገንባት ተወዳዳሪነትን እየፈጠረች ነው – የተባበሩት መንግስታት Hailemaryam Tegegn Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዲጂታል ክህሎትን በመገንባት ተወዳዳሪነትን እየፈጠረች ነው አሉ የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) የኢትዮጵያ ተወካይ ሳሙኤል ዶ። የፖሊሲ እና የቁጥጥር ስምምነት ለአነስተኛና መካከለኛ የንግድ ተቋማት ተወዳዳሪነት፥…
ስፓርት ቼልሲ ከባርሴሎና የሚያደርጉት ተጠባቂ ጨዋታ… abel neway Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 5ኛ ዙር መርሐ ግብር ቼልሲ በስታምፎርድ ብሪጅ ባርሴሎናን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው ዛሬ ምሽት 5 ሰዓት ላይ የሚጀምር ሲሆን፥ ሁለቱም ቡድኖች በሀገር ውስጥ ሊጎቻቸው ያደረጓቸውን ጨዋታዎች በማሸነፍ…
ቢዝነስ ለኢትዮጵያ የአህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራ ውጤታማነት በቅንጅት መስራት ይገባል – የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት Hailemaryam Tegegn Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ትግበራ ውጤታማ በማድረግ በአህጉሪቱ ገበያ ያላትን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ በቅንጅት መስራት አስፈላጊ ነው አሉ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ና የተባበሩት…
ቢዝነስ የአፍሪካ አቪዬሽን ማሰልጠኛ ተቋማት ማህበር ጉባኤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው sosina alemayehu Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በጋራ ያዘጋጁት 5ኛው የአፍሪካ አቪዬሽን ማሰልጠኛው ተቋማት ማህበር ጉባኤ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች፣ የአቪየሺን ዘርፍ…