Fana: At a Speed of Life!

አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም ትብብር ዙሪያ ከሀገሪቱ አምባሳደር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በኢትዮጵያ ከዩናይትድ ኪንግደም አምባሳደር ዳረን ዌልች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ አደም ፋራህ በማህበራዊ…

በቡድን 20 ጉባዔ ውጤታማ ስብሰባዎች ተካሂደዋል – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቡድን 20 ጉባዔ አመርቂ እና ውጤታማ ስብሰባዎች ተካሂደዋል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም። ቢልለኔ ስዩም በቡድን 20 የመሪዎች ጉባዔ ላይ የኢትዮጵያን ተሳትፎ በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት፤…

ዓለም አቀፍ የጸረ ጾታዊ ጥቃት ቀን በኢትዮጵያ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የጸረ ጾታዊ ጥቃት ቀን በዓለም ለ34ኛ ጊዜ ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ20ኛ ጊዜ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው። ዓለም አቀፍ የጸረ ጾታዊ ጥቃት ቀን ወይም ነጭ ሪቫን ቀን "ጥቃትን የማይታገስ ማሕበረሰብ ለትውልድ ግንባታ "በሚል…

የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት ሥር የአበባ ጉንጉን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ሎውረንስ ዎንግ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት ሥር የአበባ ጉንጉን አኑረዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ሎውረንስ ዎንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በቀጣይም…

ኢትዮጵያ በአህጉሪቱ ያላት ተደማጭነትና ተጽዕኖ የተረጋገጠበት የቡድን 20 ጉባኤ…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው ብሎም በአፍሪካ ያላት ተደማጭነት እና ተፅዕኖ በቡድን 20 የመሪዎች ጉባኤ ላይ እንድትሳተፍ አስችሏታል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በደቡብ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከኤቨርተን…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ ከኤቨርተን ዛሬ ምሽት ይጫወታሉ። ሁለቱ ክለቦች በፕሪሚየር ሊጉ እርስ በርስ ካደረጓቸው ያለፉት አምስት ጨዋታዎች ማንቼስተር ዩናይትድ አራት ጊዜ ሲያሸንፍ፥ በአንዱ…

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የተገልጋዮችን እንግልት በማስቀረት አገልግሎት አሰጣጡን አቀላጥፏል – አቶ አወሉ አብዲ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የተገልጋዮችን እንግልት በማስቀረት በክልሉ የአገልግሎት አሰጣጥን አቀላጥፏል አሉ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ የጅማ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን…

የእሳተ ገሞራ ፍንዳታው በንቁ ቅልጥ አለቶች መብላላት የተከሰተ ነው – አታላይ አየለ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የተከሰተው የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ በንቁ ቅልጥ አለቶች መብላላት ምክንያት የተፈጠረ ነው አሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስ ሕዋ ሣይንስና አስትሮኖሚ ተቋም የሴስሞሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊ አታላይ አየለ (ፕ/ር)፡፡ በአፋር…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አንጎላ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በ7ኛው የአፍሪካ እና የአውሮፓ ኅብረቶች የጋራ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አንጎላ ገብተዋል። ጉባኤው በአንጎላ ዋና ከተማ ሉዋንዳ ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት የሚካሄድ ሲሆን የአፍሪካ እና የአውሮፓ ኅብረት አባል…

በአካታችነት ኢትዮጵያዊ ማንነትን መገንባት ያስፈልጋል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአካታችነት፣ በአቃፊነትና በአሳታፊነት አውድ ኢትዮጵያዊ ማንነትን መገንባት ያስፈልጋል አሉ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፡፡ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት…