የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመኖሪያ ቤት ጥያቄን ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ ነው sosina alemayehu Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዜጎችን የቤት ባለቤት ለማድረግና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራሁ ነው አለ። አስተዳደሩ በመንግሥት፣ በበጎ ፈቃድ እና በግል ገንቢዎች ትብብር በርካታ ቤቶችን በመገንባት ዜጎች በፍትሃዊነት ተጠቃሚ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት 50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን እያከበረ ነው Mikias Ayele Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መድን ድርጅት 50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን እያከበረ ይገኛል፡፡ ከተመሰረተ 50 ዓመታትን ያስቆጠረው ድርጅቱ ለቀጣይ ሁለት ወራት የሚያከናውነውን የወርቅ እዮቤልዩ ክብረ በዓሉን በይፋ አስጀምሯል። የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ዋና ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የአፍሪካ እዝ አዛዥ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Nov 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የአፍሪካ እዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አር ኤም አንደርሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ዛሬ ጠዋት ከዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ እዝ አዛዥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና በጋራ የልማት ግቦች ላይ የተመሰረተ ጠንካራ አጋርነት ገንብተዋል – ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) Melaku Gedif Nov 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና የጋራ የልማት ግቦች ላይ የተመሰረተ ጠንካራ አጋርነት ገንብተዋል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር)። የኢትዮጵያ እና የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የዲፕሎማሲ ግንኙነታቸው የተጀመረበትን 55ኛ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ የአረንጓዴ ዐሻራ ውጤት የተንጸባረቀባት ውብና ጽዱ ከተማ ሆናለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ Melaku Gedif Nov 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ውጤትና ስኬታማነት የተንጸባረቀባት ውብ እና ጽዱ ከተማ ሆናለች አሉ የሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Nov 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገናል አሉ። በውይይቱ ሁለቱ ሀገራት በክህሎት ልማትና በካርበን ብድር ትብብር ላይ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከሕብረተሰቡ ጋር በመተባበር ፈጣን ዕድገት ማምጣት እንደሚቻል ማሳያ ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) sosina alemayehu Nov 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) መንግሥት ከሕብረተሰቡ ጋር ተባብሮ ሲሰራ ፈጣን ዕድገት ማምጣት እንደሚቻል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማሳያ ነው አሉ፡፡ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በማዕከላዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር በብሔራዊ ቤተ መንግሥት አቀባበል አደረጉ Melaku Gedif Nov 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ በብሔራዊ ቤተመንግሥት ይፋዊ የአቀባበል ሥነ ሥርዓት አካሂደዋል። የአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ ወዳጅነትን የሚያመላክት የዛፍ መትከል መርሐ ግብር፣ የብሔራዊ ሙዚዬም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Nov 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት የሲንጋፖር ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ላውረንስ ዎንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥…
ቢዝነስ በኦሮሚያ ክልል ከ4 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ ሰብል ተሰበሰበ abel neway Nov 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2017/18 ምርት ዘመን በመኸር ከለማው ከ11 ሚሊየን ሄክታር መሬት ውስጥ እስካሁን ከ4 ነጥብ 1 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የሰብል ምርት ተሰብስቧል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ የቢሮው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር እንደሻው ጀማና…