Fana: At a Speed of Life!

ሰላማዊ መንገድ እንዳይዘጋ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ህወሓትን ወደ ሰላም መንገድ እንዲያመጣው መንግስት አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላማዊ መንገድ እንዳይዘጋ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ህወሓትን ወደ ሰላም መንገድ እንዲያመጣው መንግስት አሳሰበ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ አውጥቷል። ያለ ጦርነት መኖር…

በመዲናዋ ሀሰተኛ ሰነዶችና ማስረጃዎችን ሲያዘጋጁ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሀሰተኛ ሰነዶችንና ማስረጃዎችን ሲያዘጋጁ የነበሩ 13 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። በቁጥጥር ስር ከዋሉት ግለሰቦች መካከል ሰባቱ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት የወሳኝ ኩነት ሰራተኞች ሲሆኑ÷…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ማጣሪያ ዛሬ ከሩዋንዳ ጋር ይጫወታል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ 10 ሰዓት ላይ ከሩዋንዳ አቻው ጋር ያደርጋል፡፡ የቻን የመጨረሻ ዙር የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታ በታነዛኒያ ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…

በእውቀት የታነጹ  ሴቶችን ማፍራት ቀዳሚ ጉዳይ መሆኑን ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በእውቀትና በራስ መተማመን የታነጹ፣ ለሚቀጥለው የመሪነት እርከን ዝግጁ የሆኑ ሴቶችን ማፍራት ቀዳሚ ጉዳይ መሆኑን ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ 5ኛ ዙር ፕሬዚዳንታዊ የሴቶች የመሪነት ሥልጠና መርሐ ግብር 35 ሠልጣኞችን በማስመረቅ…

በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጋዝ እና ድፍድፍ ነዳጅ የክምችት መጠንን የሚያሳውቅ የመጀመሪያው ጥናታዊ ሰነድ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን ተጨባጭ የድፍድፍ ነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት መጠን የሚያሳውቅ እና እንዴት ማውጣት እንደሚቻል የሚጠቁም የመጀመሪያ ሳይንሳዊ ጥናት ይፋ ሆኗል። ጥናቱ ከዚህ በፊት ሲደረጉ ከነበሩት ጥናቶች…

የተመድ ረዳት ዋና ፀሃፊ ህወሓት በመቀሌ የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ እንደረበሻቸው ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ረዳት ዋና ፀሃፊና የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፊትዝ፥ ህወሓት በመቀሌ የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ እንደረበሻቸው ገለፁ። ረዳት ዋና ፀሃፊው በጉዳዩ ላይ…

የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ በተቀናጀ አግባብ የመረጃ ፍሰትና ስርጭትን ማከናወን ይጠበቅበታል – ዶክተር ለገሰ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገጠሟትን ፈተናዎች ለመሻገር በምታደርገው ጥረት የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ የተቀናጀና መዋቅራዊ ሂደቱን በጠበቀ አግባብ የመረጃ ፍሰትና ስርጭትን መከወን እንዳለበት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ አሳሰቡ።…

በደቡብ ክልል በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታና ሕግ ማስከበር ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በሐዋሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ ላይ ከክልል ማዕክል፣ ከዞን፣  ልዩ ወረዳና ከተማ አስተዳደር የፀጥታ መዋቅር አመራሮች እየተሳተፉ መሆኑን…

አቶ ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ ፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር ውይይት አካሔዱ ፡፡ በውይይታቸው አቶ ኦርዲን በሐረሪ ክልል ስለሚገኙ የልማት አማራጮች ለአምባሳደሯ…

በነሐሴ  የመጨረሻዎቹ 10 ቀናት የክረምቱ ዝናብ መቀነስ ያሳያል -ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነሐሴ የመጨረሻዎቹ 10 ቀናት የክረምቱ ዝናብ መቀነስ የሚያሳበት ጊዜ መሆኑን የብሄራዊ ሜትዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ከነሐሴ 21-እስከ ነሐሴ 31 ድረስ የሚኖረውን የአየር ሁኔታ  አስታውቋል፡፡ በዚህም በመደበኛው ሁኔታ…