Fana: At a Speed of Life!

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዓመት የምርጫ ጊዜ አንደኛ የስራ ዘመን መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ በጉባዔው በ2014 ዓ.ም የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ያደርጋልም ተብሏል፡፡ ጉባዔው ለሁለት ቀናት የሚቆይ…

ህወሓት የጀመረውን ጦርነት አቁሞ ወደ ሠላም ንግግር እንዲመጣ የትግራይ ህዝብ ጫና እንዲፈጥር የመከላከያ ሚኒስትሩ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብና የትግራይ ወዳጆች ህወሓት የጀመረውን ጦርነት በአስቸኳይ አቁሞ ወደ ሰላም ንግግር እንዲመጣ ጫና እንዲፈጥሩ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚኒስትሩ ÷ በትግራይ ጉዳይ ይመለከተናል የሚሉ ምሁራን ፣…

ህወሓት የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ሥራዎችን እንዲያከብር ሳማንታ ፓወር አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት የዘረፈውን ነዳጅ እንዲመልስና የሰብዓዊ ድጋፍ ሥራዎችን እንዲያከብር የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) ኃላፊ ሳማንታ ፓወር አሳሰቡ፡፡ ኃላፊዋ በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ህወሓት የፈፀመውን የነዳጅ ስርቆትና በእርዳታ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ተመራጭ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2022 የአፍሪካ ተመራጭ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ፡፡ አየር መንገዱ÷ በግሎባል ትራቭል መጽሔት በተካሄደው የትራዚስ አዋርድ ነው የ2022 ተመራጭ አየር መንገድ ሽልማትን ያሸነፈው፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ…

የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የተጀመረውን ሥራ እደግፋለሁ- ካናዳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናዳ መንግስት የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የተጀመረውን እንቅስቃሴ እንደሚደግፍ ገለፀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን ጋር ባደረጉት ውይይት÷ በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የተጀመሩ…

በመዲናዋ የመኖሪያ ቤት ኪራይ መጨመርም ይሁን ተከራይን ማስወጣት የሚከለክለው ደንብ ለስድስት ወራት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ኪራይ መጨመርም ይሁን ተከራይን ማስወጣት የሚከለክለው ደንብ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት ተራዘመ። የከተማ አስተዳደሩ ዜጎች ላይ የሚደርሰውን የኑሮ ጫናን ለመቀነስ በመኖሪያ ቤት ተከራዮች ላይ የኪራይ ዋጋ ጭማሪ እና…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የህወሓትን ፀብ አጫሪ ድርጊት እንዲያወግዝ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የህወሓትን ፀብ አጫሪ ድርጊት እንዲያወግዝ ጥሪ አቀረበ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ ህወሓት የሰላም አማራጮችን በመተው በትናንትናው እለት ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል። ቡድኑ የኢትዮጵያ መንግስት…

ሩሲያ ህወሓት በዓለም የምግብ ፕሮግራም መጋዘን የፈጸመውን የነዳጅ ዝርፊያ አወገዘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ውስጥ የነበረ 570 ሺህ ሊትር ነዳጅ መዝረፉ አስነዋሪና ተቀባይነት የሌለው ተግባር መሆኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ተናገሩ። በመቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ውስጥ…

በቻምፒየንስ ሊጉ ባየርሙኒክ እና ባርሴሎና በሞት ምድብ ተገናኝተዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል። ምሽት ላይ በተካሄደው ድልድል ምድብ ሶስት የሞት ምድብ ሆኗል። ባየር ሙኒክ፣ ባርሴሎና፣ ኢንተር ሚላን እና ቪክቶሪያ ፕለዘን ያገናኘው ምድብ ታላላቅ ቡድኖችን እርስ በእርስ…