ስፓርት ኢትዮጵያ በአትሌቲክሱ ዘርፍ ሁለት እውቅናዎችን አገኘች Adimasu Aragawu Nov 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ዘርፍ ሁለት እውቅናዎችን ከዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ማሕበር አገኘች። ኢትዮጵያ እውቅናውን ያገኘችው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እና አትሌት ሻምበል አበበ ቢቂላ ለነበረው ሚና እንደሆነ ተገልጿል። የእውቅና ሥነ ሥርዓቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ማሌዢያ ለአፍሪካና እስያ ድልድይ ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Abiy Getahun Nov 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ እና ማሌዢያ ለአፍሪካና ለእስያ ሀገራት ድልድይ ናቸው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሰሪ አንዋር ኢብራሂም በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…
ስፓርት ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ በፋና+ Adimasu Aragawu Nov 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣሪያ ሦስተኛ የምድብ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ከሶማሊያ የሚያደርጉት ጨዋታ በፋና+ ቴሌቪዥን ቻናል በቀጥታ ይተላለፋል። የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች…
የሀገር ውስጥ ዜና የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Adimasu Aragawu Nov 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሰሪ አንዋር ኢብራሂም በኢትዮጵያ ያደረጉትን የሦስት ቀናት የስራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሸናኘት አድርገውላቸዋል። በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አዘርባጃን በመከላከያ ኢንዱስትሪ ዘርፎች በጋራ ለመስራት … Abiy Getahun Nov 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና አዘርባጃን ሪፐብሊክ በመከላከያ ኢንዱስትሪ ዘርፎች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት አድርገዋል። በአዘርባጃን የመከላከያ ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ቩጋር ሙስታፋይ የተመራው ልዑክ በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ በትናንትናው ዕለት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የማሌዢያው ጠቅላይ ሚኒስትር የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽንን ጎበኙ Adimasu Aragawu Nov 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የማሌዢያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሰሪ አንዋር ቢን ኢብራሂም የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽንን ጎብኝተዋል። ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቀባበል ያደረጉት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ፤…
ቢዝነስ ኢትዮጵያ በምርት ተወዳዳሪ እንድትሆን ትኩረት የተሰጠው ጥራት … sosina alemayehu Nov 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በምታመርታቸው ምርቶች ተወዳዳሪ እንድትሆን የጥራት ስራዎች ትኩረት ተሰጥቷቸዋል አሉ። የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለ14ኛ ጊዜ የዓለም የጥራት ሳምንትን የጥራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ 250 ሚሊየን ቶን መኖ ለማምረት እየተሰራ ነው Adimasu Aragawu Nov 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው በጀት ዓመቱ 250 ሚሊየን ቶን መኖ ለማምረት እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 91 ሚሊየን ቶን መኖ ማምረት ተችሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ማሌዥያ ትብብራቸው ለረጅም ዓመታት የዘለቀ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Nov 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ማሌዥያ ትብብራቸው ለረጅም ዓመታት የዘለቀ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሰሪ አንዋር ጋር በብሔራዊ ቤተ መንግሥት የሀገራቱን አጋርነት ማጠናከር…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሳይበር ጥቃትና ዲጂታል ማጭበርበርን ለመከላከል እየሰራ ነው Yonas Getnet Nov 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶችና ዲጂታል ማጭበርበርን ለመከላከል በትኩረት እየሰራሁ ነው አለ። ባንኩ የሳይበር ደህንነት ወርን ለ2ኛ ጊዜ ''ተዓማኒ የባንክ አገልግሎት በዜሮ ትረስት ደህንነት'' በሚል መሪ ሀሳብ እያከበረ ነው።…