የሀገር ውስጥ ዜና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ትልቅ የባሕል ለውጥ አምጥቷል – አቶ ጥላሁን ከበደ Abiy Getahun Nov 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ ማጠቃለያ እና የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በመድረኩ እንዳሉት፤ የ2017/18 ክረምት ወራት በጎ ፈቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፎረሙ ለከተሞች ብልጽግና እና ማንሠራራት መልካም አሻራ ጥሏል – አቶ አወል አርባ sosina alemayehu Nov 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ለከተሞች ብልጽግና እና ማንሠራራት መልካም አሻራ ጥሏል አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። አቶ አወል በ10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ እንዳሉት ÷ 10ኛው የከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎችን በተመጣጣኝ ድጋፍ የቤት ባለቤት የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን sosina alemayehu Nov 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤት ልማት መርሐ ግብር በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የከተማ ነዋሪዎች በተመጣጣኝ ድጋፍ የቤት ባለቤት ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማና ከተሜነት የዓለም ለውጥ መነሻና የእድገት መዳረሻ ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ Mikias Ayele Nov 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተማና ከተሜነት የዓለም ለውጥ መነሻ እና የእድገት መዳረሻ ነው አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፡፡ በሰመራ-ሎጊያ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የከተሞች ፎረም የመዝጊያ ሥነ-ስርዓት ላይ ሚኒስትሯ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሰው ልጆች…
የሀገር ውስጥ ዜና 10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ተጠናቀቀ Yonas Getnet Nov 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሕዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በሰመራ ሎጊያ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል፡፡ በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል Abiy Getahun Nov 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። የምዕራፉ አራተኛ ሳምንት ውድድር ላይ የምድብ ሁለት ሰባት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር…
ስፓርት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ልማት በቅርቡ ብርቱ ተፎካካሪ ለመሆን ያስችላል – ቤንጃሚን ዚመር Yonas Getnet Nov 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው የእግር ኳስ ልማት በቅርቡ በታላላቅ መድረኮች ተፎካካሪ የሚያደርጋት ነው አሉ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ2ኛው የምድብ ጨዋታ ደቡብ ሱዳንን 4 ለ 1 በሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የእንስሳት መኖ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው Adimasu Aragawu Nov 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የእንስሳት መኖ አቅርቦትና አጠቃቀም በማሻሻል የእንስሳት መኖ ዋስትና ለማረጋገጥ ውጤታማ ስራዎች እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አዘርባጃን ያላቸውን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ይሰራሉ Adimasu Aragawu Nov 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና አዘርባጃን የፓርላማ፣ የህዝብ ለህዝብና የኢንቨስትመንት ግንኙነታቸውን የበለጠ ለማጠናከር ይሰራሉ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአዘርባጃን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ኤልቺን አሚርባዮቭን…
የሀገር ውስጥ ዜና መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ቀልጣፋ አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ ያግዛል Adimasu Aragawu Nov 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ቀልጣፋና ፍትሃዊ አገልግሎትን ተደራሽ በማድረግ ብልሹ አሰራርን ለመቅረፍ ያስችላል አሉ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሱልጣን አብዱሰላም። አፈ ጉባኤው ከቀናት በፊት ተመርቆ ሥራ የጀመረው የሀረሪ ክልል መሶብ…