የሀገር ውስጥ ዜና ዛሬም ውድ የሆነውን የሰው ሕይወት እየቀጠፈ ያለው የትራፊክ አደጋ … Abiy Getahun Nov 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ዛሬም ውድ የሆነውን የሰው ሕይወት በትራፊክ አደጋ እያጣን ነው አለ። በሚኒስቴሩ የመንገድ ደህንነት አቅም ግንባታ መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዮሐንስ ለማ ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ የመንገድ ትራፊክ አደጋ…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል Abiy Getahun Nov 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። የምዕራፉ አራተኛ ሳምንት ውድድር ላይ የምድብ ሁለት ሰባት ተወዳዳሪዎች ከዛየን ባንድ ጋር…
ስፓርት በግልና በቡድን ስኬቶች የደመቀው ሪካርዶ ካካ… Adimasu Aragawu Nov 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ዋንጫ፣ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግና ባሎንዶር በታሪክ ካሸነፉ 10 ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው ሪካርዶ አዜክሰን ዶስ ሳንቶስ ሌይቴ (ካካ)፡፡ ትውልዱ በፈረንጆቹ 1982 በብራዚል ጋማ የሆነው አመለ ሸጋው ተጫዋች እግር ኳስን በሀገሩ ክለብ…
ቢዝነስ በክልሉ በማዕድን ዘርፍ የሚገኘውን ጥቅም የሚያሳድጉ ውሳኔዎች ተላለፉ abel neway Nov 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የማዕድን ግብረ ሃይል በዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግና ሕገ ወጥ ድርጊቶችን መቆጣጠር የሚያስችሉ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ ግብረ ሃይሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን በተገኙበት ነው በተለያዩ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሰሪ አንዋር ጋር ተወያዩ abel neway Nov 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከማሌዥያ ፌዴሬሽን ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሰሪ አንዋር ቢን ኢብራሂም ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ባለፈው ዓመት በማሌዥያ ይፋዊ የሥራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 7ኛው የአፍሪካና አውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በመጪው ሰኞ ይካሄዳል abel neway Nov 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው የአፍሪካ ህብረት እና የአውሮፓ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በአንጎላ ሉዋንዳ ይካሄዳል፡፡ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሶፊ ፍሮም ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ÷ የሁለቱ ተቋማት አጋርነት 25 ዓመታትን…
የሀገር ውስጥ ዜና በ1920ዎቹ ከኢትዮጵያ የተወሰዱ12 ውድ ቅርሶች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ abel neway Nov 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ1920ዎቹ ከኢትዮጵያ የተወሰዱ 12 ውድ ቅርሶችን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ተቋም ተረክቧል፡፡ ታዋቂው የኒውክሌር ሳይንስ ፕሮፌሰር ራሞን ቫይስ አያታቸው ከ100 ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ የጀርመን ልዑክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ በማህበራዊ ልማት የምታደርገውን ድጋፍ ታጠናክራለች – አምባሳደር አሌክሲስ abel neway Nov 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ በትምህርትና ጤና ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክን፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከአምባሳደር አሌክሲስ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰላም ግንባታ ሒደት የሴቶችን ሚና ለማሳደግ … Melaku Gedif Nov 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የሴቶች ኤጀንሲ (ዩኤን ውመን) ሴቶች በሰላም ግንባታ ሒደት ላይ ያላቸውን ሚና ለማሳደግ በትብብር መስራት ይገባል አለ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ም/ቤት በፈረንጆቹ 2000 ላይ ያጸደቀው የሴቶች ሰላምና ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ያላት የተፈጥሮ ገፀ በረከት ለቱሪዝም ኢንቨስትመንት ተመራጭ ያደርጋታል abel neway Nov 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ሳዑዲ ቢዝነስ ፎረም ተሳታፊ የሳዑዲ አረቢያ ልዑካን ቡድን አባላት ኢትዮጵያ ያላት የተፈጥሮ ገፀ በረከት ለቱሪዝም ኢንቨስትመንት ተመራጭ ያደርጋታል አሉ። የልዑካን ቡድን አባላቱ የቤኑና መንደርን ጨምሮ የተለያዩ የቱሪዝም መዳረሻዎችን…