የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ህወሓት በመቀሌ የተመድ መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ እንዳሳሰባት ገለፀች Mekoya Hailemariam Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት መቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ድርጅት መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ እንዳሳሰባት አሜሪካ ገለፀች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የአፍሪካ ቢሮ ባወጣው መግለጫ፥ ታጣቂ ቡድኑ ትናንት ጠዋት ላይ መቀሌ ወደሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የፈፀመው ዝርፊያ አስፀያፊና አሳፋሪ ነው – የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር Mekoya Hailemariam Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት መቀሌ ከሚገኘው የዓለም ምግብ ድርጅት መጋዘን ላይ የፈፀመው ዝርፊያ አስፀያፊ እና አሳፋሪ መሆኑን የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ባስሌ ተናገሩ። የሽብር ቡድኑ ትናንት ጠዋት ላይ መቀሌ ወደሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን በሀይል…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት መቀሌ ከሚገኘው የዓለም ምግብ ድርጅት መጋዘን 12 ቦቴ ነዳጅ መዝረፉን ተመድ ገለፀ Mekoya Hailemariam Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት መቀሌ ከሚገኘው የዓለም ምግብ ድርጅት መጋዘን 12 ቦቴ ነዳጅ መዝረፉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ቃል አቀባይ ስቴፈን ዱጃሪክ ገለፁ። ቃል አቀባዩ ትናንት ጠዋት ላይ የአሸባሪው የህወሃት ቡድን በሀይል መቀሌ…
ስፓርት ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2022 0 አዲ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ጋር ላለበት የማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅት ለ35 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ፡፡ ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ዙር ማጣሪያ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ጋር ለሚኖራት የደርሶ መልስ ጨዋታ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ዳግም ወደ ግጭት መግባቱ ከጦርነት አባዜው አለመላቀቁን ያሳያል – ምሁራን ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን የአፍሪካ ህብረትን አደራዳሪነትና የሰላም ጥሪን አልቀበልም ብሎ እንደገና ወደ ግጭት መግባቱ ጦርነት ናፋቂነቱን ያረጋግጣል ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጥናት ምሁር ንጋቱ…
የዜና ቪዲዮዎች የጦር መሳሪያ ጭኖ የኢትዮጵያን አየር ክልል የጣሰ አውሮፕላን ተመታ Amare Asrat Aug 24, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=9L3H_ixhLSM
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት የሰላም አማራጮችን በመተው ዛሬ ንጋት ላይ ጥቃት መፈጸሙን መንግስት ገለፀ Feven Bishaw Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት ከመንግስት በኩል የቀረቡለትን በርካታ የሰላም አማራጮች ወደጎን በመተው ተኩስ መክፈቱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ መንግስት ተገዶ የገባበትን የሰሜኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህወሃት የጦር መሳሪያ ጭኖ የኢትዮጵያን የአየር ክልል ጥሶ የገባ አውሮፕላን መምታቱን መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን መዳከም የሚፈልጉና ለዚሁም ለዘመናት የሚንቀሳቀሱ ህወሃትን በመደገፍ ላይ የሚገኙ ታሪካዊ ጠላቶች ንብረት እንደሆነ የሚታመን አውሮፕላን ለሽብር ቡድኑ የጦር መሳሪያ ጭኖ በሱዳን አልፎ የአየር ክልላችንን ጥሶ ሲገባ በጀግናው አየር ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር አብርሃም በላይ ለትግራይ ሕዝብና ወጣት የሰላም ጥሪ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ጉዳይ ዘላቂ መፍትሔ ሊያገኝ የሚችለው በመነጋገር፣ በመወያየትና በሰላማዊ መንገድ ብቻ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶ/ር አብርሃም በላይ ለትግራይ ወጣቶች የሰላም ጥሪ አቀረቡ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የብራዚሉ አምባሳደር ላበረከቱት አስተዋጽኦ አመሰገኑ Shambel Mihret Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በብራዚል መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ሉዊዝ ኤዱአርዶ ዴ አጊአር ቪላሪንሆ ፔድሮሶ ላደረጉት አስተዋጽኦ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አመሰገኑ፡፡ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ የአገልግሎት ጊዜያቸውን…