በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የክልል እና የዞን ምክር የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የክልል እና የዞን ምክር ቤቶች 2ኛ ዙር የጋራ የምክክር መድረክ በካፋ ዞን ምክር ቤት አዘጋጅነት በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በምክክር መድረኩ የ9 ወራት የክልል ምክር ቤት…