Fana: At a Speed of Life!

በኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የተመራው ልዑክ ታላቁን የህዳሴ ግድብን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ የተመራው ልዑክ ታላቁን የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን ጎበኘ። ልዑኩ የኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኦኬሎ ኦሪየም እና የሀገሪቱ የምድር ኃይል ዋና አዛዥና የፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የልዩ ዘመቻ ከፍተኛ…

አቶ ኦርዲን በድሪ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በክልሉ ከሚገኙ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ በክልሉ ከሚገኙ የወረዳ አስተዳዳሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ኦርዲን በውይይቱ ላይ እንደገለጹት÷ በክልሉ በሁሉም ወረዳ መስተዳድሮች የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለፍፃሜ ሳይደርስ ቀረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴካፋ ክለቦች ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ከዩጋንዳው ሺ ኮርፖሬት ጋር ባደረገው የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ 2 ለ 1 ተሸንፎ  ለፍፃሜ ሳይደርስ ቀርቷል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዳሜ ነሐሴ 21 ቀን…

1ሺህ 29 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 29 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢው ድጋፍ እና እንክብካቤ ተደርጎላቸው ወደ ተዘጋጀላቸው የማቆያ ማዕከላት መሄዳቸው ተገልጿል፡፡ ዛሬ በሦስት ዙር…

የደቡብ ምዕራብ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የጸጥታ ምክር ቤት ወቅታዊ ክልላዊ የጸጥታ ሁኔታዎችን በመገምገም የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ። ምክር ቤቱ በግምገማዉ፥ በ2014 በጀት ዓመት የተከናወኑ የሠላምና ጸጥታ ሥራዎች ላይ በቤንች ሸኮ፣ በሸካ…

ኢትዮጵያ የአበዳሪ ሀገራት ኮሚቴ የብድር ሽግሽግን በተመለከተ ላሳለፈው ውሳኔ አድናቆቷን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የአበዳሪ ሀገራት ኮሚቴ የሀገሪቱን የብድር ሽግሽግን በተመለከተ ያሳለፈውን ውሳኔ በበጎ ጎን እንደሚቀበለው የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ የአበዳሪዎች ሀገራት ኮሚቴ ኢትዮጵያ የእዳ…

በቀጣዮቹ 4 ዓመታት በፋይናንስ ዘርፍ 70 በመቶ ጎልማሶችን ለማካተት እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ውስጥ በፋይናንስ ዘርፍ 70 በመቶ ጎልማሶችን ለማካተት እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገለጸ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ፋይናንስ አካታችነት ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር ተመስገን ዘለቀ÷ በ2014 በጀት ዓመት በዘርፉ…

የጣሊያኗ ሰርዲኒያ ለአዳዲስ ነዋሪዎቿ 15 ሺህ ዩሮ ልትከፍል ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ውብ ደሴት ወደ ሆነችው ሰርዲኒያ ተዛውሮ መኖር ለሚፈልግ ጣሊያናዊ ነዋሪ 15 ሺህ ዩሮ ክፍያ እንደሚያገኝ የሀገሪቷ መንግስት አስታወቀ፡፡ የጣሊያን መንግስት የማበረታቻ ውሳኔውን ያሳለፈው በርካታ ወጣቶች ለሥራ ፍለጋ በሚል ሰበብ ደሴቲቱን ለቀው ወደ…

የክልሉ መንግስት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የሚጠበቅበትን ይወጣል -አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ መንግስት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የሚጠበቅበትን ይወጣል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በጎግ ወረዳ ፑቻላ ቀበሌ እየተከናወነ ያለውን የቆላ ስንዴ ልማት…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሮናልድ ኮቢያ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ሙስጠፌ በውይይቱ ለልዑካን ቡድኑ በክልሉ ስላለው ሁኔታ በተለይም በፀጥታና በሰብዓዊ ድጋፎቾ…