Fana: At a Speed of Life!

ፌዴራል ፖሊስን መቀላቀላችን ለላቀ ሀገራዊ ኃላፊነትና የህዝብ አገልግሎት እንድንዘጋጅ አድርጎናል – የቀድሞ ልዩ ኃይል አባላት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌዴራል ፖሊስን መቀላቀላችን ለላቀ ሀገራዊ ኃላፊነትና የህዝብ አገልግሎት እንድንዘጋጅ አድርጎናል ሲሉ የቀድሞ የክልሎች ልዩ ኃይል አባላት ገለጹ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ከሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች ወደ…

በመጭው ክረምት 1 ሚሊየን ሄክታር ማሳ በሩዝ ምርት ይሸፈናል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በመጭው ክረምት 1 ሚሊየን ሄክታር ማሳ በሩዝ ምርት እንደሚሸፈን አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ከሁለት አመት በፊት አዲስ የሩዝ ልማት ከ7 ሺህ ሄክታር…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም በስነ-ምግብ ዘርፍ ዋና ዳይሬክተር የተመራ የድርጅቱ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ልዑክን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው…

1 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ 1 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የ2015 በጀት ዓመት የሶስተኛው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም…

የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የዓለም ባንክ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እና የተወዳዳሪነት አቅምን ለማሳደግ የዓለም ባንክ ሚና ከፍተኛ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለፀ፡፡ በዓለም ባንክ ድጋፍ ባለፉት ስምንት ዓመታት በቦሌ ለሚ ሁለት እና በቂሊንጦ…

ሀብታቸው በ24 ስዓታት ውስጥ በ286 ሚሊየን ዶላር ያደገው ቢሊየነር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጆሃን ፒተር ሩፐርት የደቡብ አፍሪካ ቁጥር አንድ ባለሀብት ሲሆኑ በአፍሪካ ሁለተኛው ከበርቴ መሆናቸው ይነገራል። የእኒህ ቱጃር ባለሃብት የተጣራ የሀብት መጠን በ24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ በ286 ሚሊየን ዶላር እንዳደገ ቢሊየነርስ አፍሪካ…

ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከዓለምአቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት ( አይ ኦ ኤም ) የኢትዮጵያ…

የአረብ ሊግ ጉባኤ በሳዑዲ አረቢያ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 32ኛው የአረብ ሊግ ጉባኤ በሳዑዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባኤው በእርስ በእርስ ጦርነት የምትታመሰው ሶሪያ ከ12 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በጉባኤው ተሳትፋለች፡፡ ሶሪያን በመወከል ፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድ ጉባኤውን…

መስከረም አበራን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች ላይ ፖሊስ ምርመራውን አጠናቆ እንዲቀርብ የ7 ቀን ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም አበራን ጨምሮ ስድስት ግለሰቦች በተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል ፖሊስ ምርመራውን አጠናቆ እንዲቀርብ የ7 ቀን ጊዜ ተፈቀደ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ፖሊስ ከዚህ በፊት በተሰጠው የ14 ቀን ጊዜ…