Fana: At a Speed of Life!

የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ኢትዮጵያ ገቡ

‎አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም ለሶስት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ኢትዮጵያ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር…

የቱርክ ቀዳማዊት እመቤት ቤተሰብን የሚያጠናክር ዓለም አቀፋዊ የፖሊሲ ርምጃ እንዲወሰድ ጠየቁ

‎አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርክ ቀዳማዊት እመቤት ኤሚን ኦርዶኻን የቤተሰብ ሁኔታን የሚያጠናክር ዓለም አቀፋዊ የፖሊሲ ርምጃ እንዲወሰድ ጠይቀዋል፡፡ ቀዳማዊት እመቤቷ "ግሮዊንግ ዩሮፕ 2025" በተባለው ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ በቪዲዮ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የዓለም…

ከዓመታት በኋላ ወደ አሜሪካ የሚጓዘው ሮናልዶ

‎አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከበርካታ ዓመታት በኋላ የፖርቹጋል እና አሜሪካ ብሔራዊ ቡድኖች ለሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ ወደ አሜሪካ እንደሚያቀና ይፋ ተደርጓል፡፡ በዚህም ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከዓመታት በኋላ ወደ አሜሪካ በማቅናት ጨዋታ…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ መተላለፊያ መንገዶች እና መከላከያ ዘዴዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርበርግ ቫይረስ በሽታ (Marburg Virus Disease) በወረርሽኝ መልክ የሚከሰት የደም መፍሰስና ትኩሳት ህመም ሲሆን በሰዎችም ሆነ በሌሎች እንስሳት ላይ ይከሰታል። የበሽታው ምልክቶች ለቫይረሱ በተጋለጥን ከ2 እስከ 9 ባሉት ቀናት ውስጥ…

ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚፈልገው የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ሐሰተኛ መረጃ …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ዓለም ግዙፍ ከሚባሉት ኩባንያዎች መካከል ቀዳሚ የሆነው ጉግል ኩባንያ ኃላፊ ሱንዳር ፒቻይ ለአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ከፍተኛ መጠን ያለው መዋዕለ ንዋይ እየፈሰሰ ይገኛል ሲሉ ገልጸዋል። ቴክኖሎጂው ይዞት የሚመጣው ዕድል ላቅ ያለ ቢሆንም…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የደቡብ ሱዳን አቻውን አሸነፈ

‎አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ17 ዓመት በታች የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደቡብ ሱዳን አቻውን 4 ለ 1 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ለማድረግ እየተሰራ ነው – ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ለዓለም አቀፍ ለውጦች ምላሽ የሚሰጥና በአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)፡፡ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የዩኒቨርሲቲውን 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓልን…

የአረንጓዴ ዐሻራ ነባር የተፈጥሮ ጥብቅ ደኖች እንዲጠናከሩ አድርጓል

‎አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ሕብረተሰቡን በማሳተፍ እያከናወነ ባለው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ተመናምነው የነበሩ ጥብቅ የተፈጥሮ ደኖች እንዲጎለብቱ ማድረግ ተችሏል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ባወጣው መረጃ መንግስት ለተፈጥሮ ሚዛን መጠበቅ…

ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና ቅባት እህሎች ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ጥራጥሬና የቅባት እህሎች ላኪዎች ማህበር በትብብር ያዘጋጁት 14ኛው ዓለም አቀፍ የጥራጥሬና ቅባት እህሎች ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ…

ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ በፋና+ ‎

‎የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣሪያ ሁለተኛ የምድብ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን የሚያደርጉት ጨዋታ በፋና+ ቴሌቪዥን ቻናል በቀጥታ ይተላለፋል። ‎ ከ17 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣሪያ ውድድር የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች…