የናይጄሪያ ህግ አውጪ እና አማካሪዎች ልዑካን ቡድን በምስራቅ ሸዋ ዞን የሚገኙ የግብርና ስራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያ ህግ አውጪ እና አማካሪዎች ልዑካን ቡድን በምስራቅ ሸዋ ዞን በግብርናው ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኦሮሚያ መንግስት ንብረት ክላስተር አስተባባሪ ዶክተር ግርማ አመንቴ መንግስት…