የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የአገራዊ ምክክሩን ሂደት የሚከታተል ቡድን አቋቋመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የአገራዊ ምክክሩን ሂደት የሚከታተል ቡድን ማቋቋሙን አስታውቋል፡፡
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አገራዊ ምክክሩን አስመልክቶ ከሲቪል ማህበራት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል።…