Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የተያዘውን እቅድ ለማሳካት ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አንደኛ ሽናሌ እንደገለጹት÷የደን፣…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል

አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል፡፡ ጨዋታው በሀድያ ሆሳዕና 1ለ 0 አሸናፊነት ሲጠናቀቅ የድል ጎሉን ሳምሶን ጥላሁን በ22ኛው ደቂቃ ላይ በፍፁም ቅጣት ምት…

ኢዜአ ያሰባሰበውን ከ5ሺህ በላይ መፅሐፍት ለአብርሆት ቤተ- መጻሕፍት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) ከተቋሙ ሠራተኞችና ከሌሎች አካላት ያሰባሰበውን ከ5ሺህ በላይ መፅሐፍት ለአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት አስረከበ። ለአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት “ሚሊዮን መፅሐፍት ለሚሊኒየሙ ትውልድ” በሚል መሪ ኃሳብ ለአንድ ወር የሚቆይ…

የኢትዮጵያና ፖርቹጋልን የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ ምክክረ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከፖርቹጋል አምባሳደር ሉዊሳ ፋርጎሶ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም የሁለቱን ሀገራት የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ ምክክር አድርገዋል።…

ዘንድሮ በድሬዳዋ ለሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው

አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ ለሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ የደን ልማት ባለስልጣን ገለፀ፡፡ በባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበደ ይማም የተመራ ቡድን ዛሬ…

በበልግ ወቅት የነበረው የአየር ጠባይ ትንበያ የተከሰተው ድርቅ በዜጎች ላይ ጉዳት ሳያደርስ መቆጣጠር አስችሏል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበልግ ወቅት የነበረው የአየር ጠባይ ትንበያ በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል የተከሰተው ድርቅ በዜጎች ላይ ጉዳት ሳያደርስ መቋቋም ማስቻሉን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ሀብታሙ ኢተፋ ገለፁ። የበልግ ወቅት የአየር ጠባይ ትንበያ ግምገማና…

በኦሮሚያ ክልል መንግስት የ2015 እቅድ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል መንግስት በቀጣዩ 2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የካላስተር አስተባባሪዎች…

በደቡብ ክልል ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ክልል ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ እና የኢንቨስትመንትና ዳያስፖራ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደምሰው ባቾሬ…

የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። የሊጉ ማዕከላዊ ኮሚቴ በመደበኛ ስብሰባው ትናንት በሊጉ ስራ አስፈፃሚ ውይይት ተደርጎባቸው በቀረቡለት የግምገማ ውጤቶችና የውሳኔ ሃሳቦች ላይ ተወያይቶ…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአፍሪካ የሚመረቱ የኮቪድ-19 ክትባቶችን በሚመለከት የሕብረቱ ኮሚሽን በጠራው ስብሰባ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የሚመረቱ የኮቪድ-19 ክትባቶችን በሚመለከት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን በጠራው የበይነ መረብ ስብሰባ ላይ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ተሳትፈዋል። ስብሰባው የአፍሪካ የክትባት ምርት የዓለም አቀፍ የገበያና የሥርጭት…