ቢዝነስ 815 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Melaku Gedif Jun 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ 11 ወራት 815 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገቢዎች ሚኒስቴርን 11 ወራት አፈጻጸም ገምግሟል። የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ…
ጤና ለኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ Hailemaryam Tegegn Jun 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ በጤና ዘርፍ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ፡፡ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ማሪያኖ ግሮሲ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው "የሬይስ ኦፍ ሆፕ 2025" ጉባኤ ጎን ለጎን በጥቁር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጤናው ዘርፍ ሕይወት አድን ቴክኖሎጂዎችን ይበልጥ ለማቅረብ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif Jun 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጤናው ዘርፍ ሕይወት አድን ቴክኖሎጂዎችን ለማኅበረሰቡ ይበልጥ ለማቅረብ እየተሰራ ነው አሉ፡፡ የካንሰር ህክምና ተደራሽነትን ማሳደግ ላይ ያተኮረው 'ሬይስ ኦፍ ሆፕ 2025' ዓለም አቀፍ ፎረም በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ልዩነቶች ላይ ከማማተር ይልቅ አንድነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ማተኮር ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ Mikias Ayele Jun 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አለመግባባትን ሊያሰፉ በሚችሉ ጥቃቅን ልዩነቶች ላይ ከማማተር ይልቅ አንድነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ማተኮር ይገባል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን ያሉት በወላይታ ሶዶ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ጉልህ ሚና ይጫወታል – አቶ ደስታ ሌዳሞ Melaku Gedif Jun 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል የ2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ''በመትከል ማንሰራራት'' በሚል መሪ ሃሳብ በዳራ ኦቲልቾ ወረዳ ተካሂዷል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jun 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ (IAEA) ዋና ዳይሬክተር ማሪያኖ ግሮሲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ ጠዋት በሬይስ ኦፍ ሆፕ ጉባዔ ለመሳተፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምቹ የመማሪያ ማዕከላትን በማዘጋጀት ረገድ ውጤታማ ሥራ ተከናውኗል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Jun 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ለተማሪዎች ሰላማዊና ምቹ የመማሪያ ማዕከላትን በማዘጋጀት ረገድ ውጤታማ ሥራ ተከናውኗል አሉ። ርዕሰ መስተዳድሩ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተማሪዎች ለነገዋ ኢትዮጵያ የተሻለ አበርክቶ እንዲኖራቸው በርትተው መስራት አለባቸው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) Adimasu Aragawu Jun 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተማሪዎች ለነገዋ ኢትዮጵያ የተሻለ አበርክቶ እንዲኖራቸው ፈተናውን በርትተው መስራት አለባቸው አሉ። ሚኒስትሩ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ጋር በመሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያስገነባውን ሁለገብ ምትክ ህንፃ ለቤተክርስቲያኗ አስረከበ Mikias Ayele Jun 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮሪደር ልማት እና በእርጅና ምክንያት በፈረሰዉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ህንጻ ምትክ አዲስ ሁለገብ ህንፃ ገንብቶ አስረክቧል። ሁለገብ ህንፃዉ በአራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ አካባቢ በተለምዶ መሐሙድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአንድነት እና የሰላም ጉባኤ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Jun 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሰላም፣ የአንድነት እና የልማት ጉባኤ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው። ጉባዔው “ጠንካራ ክልላዊ አንድነትና አብሮነት ለዘላቂ ሠላምና ብልጽግና” በሚል መሪ ሐሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ የክልሉ መንግስት…