Fana: At a Speed of Life!

በሩብ ዓመቱ ከ262 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሶስት ወራት ለተለያዩ ዘርፎች ከ262 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ተሰጥቷል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ፡፡ ሚኒስትሯ የ2018 ሩብ ዓመት አፈጻጸምን አስመልክተው ባቀረቡት ሪፖርት ፥ ባለፉት ሶስት…

የሳይበር ጥቃትን የመከላከል አቅም ማጠናከር…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) በመጀመሪያው ሩብ ዓመት የጀመረውን የሳይበር ጥቃት መከላከል አጠናክሮ ማስቀጠል እንዳለበት ተመላከተ። በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የተቋሙን የ2018…

ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን መቀበል ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በትምህርት ሚኒስቴር ምደባ መሰረት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን መቀበል ጀምረዋል። ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የከፍተኛ ትምህርት…

ሁለት የአሜሪካ ባህር ኃይል አውሮፕላኖች በደቡብ ቻይና ባህር ተከሰከሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለት የአሜሪካ ባህር ኃይል አውሮፕላኖች በ30 ደቂቃ ልዩነት በደቡብ ቻይና ባህር ላይ ወድቀው ተከስክሰዋል፡፡ አደጋው አውሮፕላኖቹ በደቡብ ቻይና ባህር ላይ መደበኛ ስራቸውን ሲያከናውኑ በነበሩበት ወቅት መከሰቱ ነው የተገለጸው። በረራውን…

የካሉብ ጋዝ ፕሮጀክት ሀገር ወዳድነት በግልፅ የታየበት ስራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የካሉብ ጋዝ ፕሮጀክት ሀገር ወዳድነት በግልፅ የታየበት ስራ ነው አሉ የፀጥታ ጥምር ኮሚቴው ሰብሳቢና በቀጠናው የተሰማራው ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ልጅዓለም ምትኩ፡፡ አሁን ላይ ተጠናቆ በከፊል ስራ የጀመረው የካሉብ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት…

ኢትዮጵያ በውሃ ሃብት ጥበቃ ላይ ትርጉም ያላቸውን ስራዎች እየሰራች ነው – ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የውሃ ሃብት ጥበቃና አጠቃቀምን በተመለከተ ትርጉም ያላቸውን ስራዎች እየሰራች ነው አሉ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በ2ኛው የውሃ እና ኢነርጂ ሳምንት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ነው።…

የየም ባህላዊ መድኃኒቶች ለቀማ “ሳሞ ኤታ”

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በቀል እውቀቶችን በጥቅም ላይ ለማዋል እየተሰራ ነው አለ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የየም ብሔረሰብ ባህላዊ መድኃኒቶች ለቀማ "ሳሞ ኤታ" በቦር ተራራ ላይ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። የባህልና ስፖርት…

የነዳጅ ኩባንያዎችን ፍትሃዊ ሥርጭት የሚቆጣጠረው አሰራር…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነዳጅ ኩባንያዎች አቅርቦትና ሥርጭት ላይ አዲስ የገበያ ድርሻ አሰራር ተግባራዊ ተደርጓል አለ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኳንንት (ዶ/ር) እንዳሉት ÷ የነዳጅ ሥርጭትን ፍትሃዊ እና ለሀገር ልማት…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ የኃይል ማዕከል በመሆን ቀጣናዊ ትስስርን እያጠናከረች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ የኃይል ማዕከል በመሆን ቀጣናዊ ትስስርን እያጠናከረች ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 2ኛው የኢትዮጵያ የውሃ እና ኢነርጂ ሳምንት ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ምክትል ጠቅላይ…

አትሌት ትዕግስት አሰፋ እና ዮሚፍ ቀጀልቻ የዓመቱ ምርጥ አትሌት ዕጩ ውስጥ ተካተቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ትዕግስት አሰፋ እና አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ ከስታዲየም ውጭ የዓመቱ ምርጥ የጎዳና ላይ ውድድር አትሌት ዕጩ ውስጥ ተካተቱ። የዓለም አትሌቲክስ በዛሬው ዕለት ይፋ ባደረገው መረጃ፤ አትሌቶቹ በውድድር ዓመቱ በተለያዩ የጎዳና ላይ ውድድሮች…