ቢዝነስ የፋይናንስ አስተዳደር ሥርዓት ትግበራ ለኢኮኖሚ እቅዱ መሳካት… Melaku Gedif Oct 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የነደፈውን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እውን ለማድረግ የተጠናከረ የፋይናንስ አስተዳደር ሥርዓትን በሁሉም የአስተዳደር መዋቅሮች መዘርጋት ይገባል አሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጀው ዓመታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ Adimasu Aragawu Oct 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቅቋል፡፡ ከጥቅምት 11 ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ምልዓተ ጉባኤ ስለቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና የምጣኔ ሀብት ዕድገት፣ ስለሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁሉም ዘርፎች የሕዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ ሥራዎች ተከናውነዋል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) Adimasu Aragawu Oct 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ በሁሉም ዘርፎች የሕዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችሉ ሥራዎች ተከናውነዋል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)። የክልሉ የሩብ ዓመት የመንግስት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ነገ ከሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ Adimasu Aragawu Oct 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በነገው ዕለት ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ጥቅምት 18 ቀን 2018…
የሀገር ውስጥ ዜና የተግባረ ዕድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ተማሪዎች ዘመኑን የዋጀ የቴክኖሎጂ እውቀት እንዲገበዩ… Melaku Gedif Oct 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተግባረ ዕድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ተማሪዎች የዘመኑን ዲጂታል አሰራር እና ቴክኖሎጂ የሚመጥን ትምህርት እንዲቀስሙ ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ ነው አሉ የኮሌጁ ዲን አቶ ተሰፋዬ አድማሱ ፡፡ የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊቴክኒክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች 2ኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱ አካላትን አመሰገኑ Melaku Gedif Oct 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ 2ኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ሥራ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ 2ኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ሥራ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ…
ስፓርት አርሰናል ክሪስታል ፓላስን አሸነፈ Mikias Ayele Oct 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር በሜዳው ኢምሬትስ ክሪስታል ፓላስን ያስተናገደው አርሰናል 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ምሽት 11 ሰዓት በተካሄደው በዚህ ጨዋታ አርሰናል መሪነቱን ያጠናከረበትን ብቸኛ ግብ በመጀመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ልዩነቶች የዕድገት እንቅፋት መሆን የለባቸውም – አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) Mikias Ayele Oct 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) ልዩነቶች ለጋራ ዕድገት እንቅፋት መሆን የለባቸውም አሉ፡፡ ልዩነቶችን የሚያቀነቅኑ አካላት ወደ ግጭት እንደሚያመሩ ጠቅሰው፤ ከግጭት የሚገኝ ፋይዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመኸር ወቅት ከለማው ስንዴ 175 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል – አቶ አዲሱ አረጋ Mikias Ayele Oct 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የምርት ዘመን የመኸር ወቅት ከለማው 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር መሬት የስንዴ ሰብል 175 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ። በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ሀገር አቀፍ የስንዴ ልማት የመስክ…
የሀገር ውስጥ ዜና 11ኛው የጣና ፎረም ተጠናቀቀ Mikias Ayele Oct 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህርዳር እና አዲስ አበባ ከተሞች "አፍሪካ በተለዋዋጩ ሉላዊ ሥርዓት" በሚል መሪ ሀሳብ ሲካሄድ የቆየው 11ኛው የጣና ፎረም ተጠናቅቋል፡፡ በፎረሙ አፍሪካን በዓለም ሥርዓት ውስጥ ተጠቃሚ ማድረግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ የተለያዩ ሀሳቦች…