Fana: At a Speed of Life!

60 በመቶ የካንሰር ሕክምና ወጪ የሚሸፈነው በመንግሥት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 60 በመቶ የሚሆነው የካንሰር ሕክምና ወጪ የሚሸፈነው በመንግሥት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ…

የከተማ አስተዳደሩ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የመዲናዋ ተማሪዎች የእውቅና መርሐ ግብር አከናውኗል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥ የትምህርት ስብራትን ለመጠገን…

የኢነርጂ ፍላጎትን በዘላቂነት ለማሟላት የግል ዘርፉ ሚና

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ያለውን የኢነርጂ ፍላጎት በዘላቂነት ለማሟላት የግል ዘርፉ ሚና የላቀ በመሆኑ ተሳትፎውን ማጠናከር ይገባል አለ። ሁለተኛው የውሀና ኢነርጂ ሳምንት አውደ ርዕይ እና ፓናል ከትናንት ጀምሮ በሳይንስ ሙዚየም…

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከአፍሪካ ዋንጫ ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሞሮኮ ከምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ውጪ ሆኗል፡፡ ከታንዛኒያ አቻው ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ጨዋታውን በድሬዳዋ ስታዲየም ያደረገው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት…

ማንም ፈለገም አልፈለገም ኢትዮጵያ ተዘግታ አትኖርም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንም ፈለገም አልፈለገም እርግጠኛ ነኝ ኢትዮጵያ ተዘግታ አትኖርም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና…

አግልግሎት አሰጣጥን ከብልሹ አሰራር የማጽዳት ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

‎አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት አግልግሎት አሰጣጥን ከብልሹ አሰራር የማጽዳት ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)። ‌‎ርዕሰ መስተዳድሩ የሚዛን አማን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን…

ማንም በጉልበት እኛን ማስገደድ አይችልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንም በጉልበት እኛን ማስገደድ አይችልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በሰጡት ማብራሪያ÷ ሁሉም ሀገር ሃብቱ ይብዛም ይነስ…

በትግራይ ያሉ አካላት መንግስት የጦርነት ዓላማ እንደሌለው ተገንዝበው ወደ ሰላም ሊመጡ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ያሉ አካላት የፌደራል መንግስት የጦርነት ዓላማ እንደሌለው በመገንዘብ ወደ ሰላም ሊመጡ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ…

ካልተደመርን በስተቀር የኢትዮጵያን ችግር ልንፈታ አንችልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ካልተደመርን በስተቀር የኢትዮጵያን ችግር ልንፈታ አንችልም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ካልተደመርን በስተቀር የኢትዮጵያን ችግር ልንፈታ አንችልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ…

ምክር ቤቱ የቀረበለትን የድጋፍ ሞሽን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ መስከረም 26 ቀን 2018 ዓ.ም በፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የቀረበውን የ2018 የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫ የድጋፍ ሞሽን አጽድቋል። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ዛሬ ጠቅላይ…