Fana: At a Speed of Life!

እንደ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ትውልድን ያስተሳሰረ የወል አጀንዳ – የባህር በር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር በር ጉዳይ ልክ እንደ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ትውልድን ያስተሳሰረ የወል አጀንዳ መሆን ችሏል፡፡ ከሦስት አስርት ዓመታት በፊት ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ትራንስፖርት እንቅስቃሴ ውስጥ የነበራት ድርሻ የጎላ ነበር።…

የኢኮኖሚ ማሻሻያውን ውጤታማነት ለማስቀጠል የዓለም ባንክ ድጋፍ ሊጠናከር ይገባል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እየተገበረች የምትገኘው የኢኮኖሚ ማሻሻያ በተሟላ ሁኔታ ውጤታማ እንዲሆን የዓለም ባንክ ድጋፍ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፡፡ በገንዘብ ሚኒስትሩ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ…

በመዲናዋ የተገነባው አዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስ ህንጻ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የተገነባውን አዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስ ህንጻ በዛሬው ዕለት መርቀው ስራ አስጀምረዋል፡፡ ባለ 15 ወለል ህንጻ የሆነው አዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስ 592 ህፃናትን እና 887 አዋቂዎችን የመያዝ አቅም…

ስዊድን አሰልጣኟን አሰናበተች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ጆን ዳህል ቶማሰን ከስዊድን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ተሰናበቱ፡፡ የስዊድን ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ እያስመዘገበ የሚገኘውን ውጤት ተከትሎ ነው ዋና አሰልጣኙን ያሰናበተው፡፡ ስዊድን በ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ…

አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ፊት ቀርበው ቃለ መኃላ ፈጸሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጂቡቲ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የሹመት ደብዳቤያቸውን በመቀበል ቃለ መኃላ ፈጽመዋል። አምባሳደሩ ከፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የሹመት ደብዳቤያቸውን በመቀበል የፌዴራል ጠቅላይ…

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከኩዌት ፈንድ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) አመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን ከኩዌት ፈንድ ተጠባባቂ ዳይሬክተር ዋሊድ አል ባሃር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ኩዌት መካከል ያለውን…

በኦሮሚያ ክልል አዲሱ የቀበሌ አደረጃጀትን ይበልጥ ውጤታማ የማድረጉ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአዲሱ የቀበሌ አደረጃጀት ለገጠር ሕብረተሰብ በቅርበት እየተሰጠ ያለውን መንግሥታዊ አገልግሎት ይበልጥ ውጤታማ የማድረጉ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። በክልሉ አዲስ ለተደራጁ የቀበሌ…

ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆኗል። በጨረታ ሒደቱ 31 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን÷ በዚህም የምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካን ዶላር ዋጋ በአማካኝ 148 ነጥብ 1007 ብር ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡…

ንጋት ሐይቅ በማስተር ፕላን አገልግሎት እንዲሰጥ መደረጉ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ያሳድጋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ የተፈጠረው ንጋት ሰው ሰራሽ ሐይቅ በማስተር ፕላን አገልግሎት እንዲሰጥ መደረጉ የኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ይበልጥ ያሳድጋል። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች…

ሌዋንዶውስኪ ከኤልክላሲኮ ጨዋታ ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከኤልክላሲኮ ጨዋታ ውጪ ሆኗል፡፡ የ37 ዓመቱ የባርሴሎናው የፊት መስመር ተጫዋች የጡንቻ ጉዳት እንዳጋጠመው ነው የተገለጸው፡፡ ሌዋንዶውስኪ ባጋጠመው ጉዳት ከአራት እስከ ስድስት ሳምንታት ከሜዳው…