Fana: At a Speed of Life!

ዲዮንግ በባርሴሎና ለተጨማሪ አምስት ዓመታት የሚያቆየውን ስምምነት ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባርሴሎናው አማካይ ቦታ ተጨዋች ፍሬንኪ ዲዮንግ በክለቡ ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት መፈረሙ ይፋ ተደርጓል። በ2019 ከአያክስ የካታሎኑን ቡድን ባርሴሎና የተቀላቀለው ፍሬንኪ ዲዮንግ በቡድኑ የአማካይ ቦታ ላይ ድንቅ…

ከ738 ቀናት በኋላ የተገናኙ የሀማስ ታጋች ጥንዶች…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤላውያኑ ኖኣ አርጋቫኚ እና አቪንታን ኦር በሀማስ ከታገቱ ከ738 ቀናት በኋላ ተለቀው በድጋሚ ተገናኝተዋል፡፡ ጥንዶቹ በፈረንጆቹ ጥቅምት 7 ቀን 2023 ሀገር ሰላም ብለው በምዕራባዊ ኔጌቭ የኖቫ ሙዚቃ ፌሰቲቫልስን እየታደሙ በነበሩበት ወቅት…

ፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በመጪው እሑድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጀመሪያው የፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በመጪው እሑድ ጥቅምት 9 ቀን 2018 ዓ.ም በደማቅ ሥነ ሥርዓት መካሄድ ይጀምራል። በአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድሩ በፋና 80 ምዕራፍ 1፣ 2 እና 3 ድንቅ ችሎታቸውን በማሳየት ያሸነፉ እና…

የአርሶ አደሩን አኗኗር ለማሻሻል ያለመው የገጠር ኮሪደር ልማት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር የአርሶ አደሩን አኗኗር ለማሻሻል ያለመውን የገጠር ኮሪደር ልማት ለማስፋፋት በትኩረት ይሰራል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር…

አትሌት ታምራት ቶላ  ከአምስተርዳም  ማራቶን ውድድር ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ34 ዓመቱ አትሌት ታምራት ቶላ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከ50ኛው የአምስተርዳም ማራቶን ውድድር ውጪ ሆኗል። ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳረጋገጠው፤ የአምስተርዳም ማራቶን ክብረ ወሰን ባለቤት አትሌት ታምራት ቶላ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ነው…

በአፍሪካ በሎጂስቲክስና ማሪታይም ዘርፍ ብቁ የሰው ሃይል ለማፍራት መስራት ይገባል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ በሎጂስቲክስ እና ማሪታይም ዘርፍ ዘመኑን የዋጀ የሰው ሃይል ለማፍራት በትብብር መስራት ይገባል አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ። የአፍሪካ ማሪታይም ጉባዔ የአፍሪካ ሀገራት ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ…

ተማሪዎችን ለመቀበል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝግጅት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በ2018 የትምህርት ዘመን አዲስ የተመደቡትን ጨምሮ እረፍት ላይ የቆዩ ነባር ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቶችን ያደርጋሉ። በዚሁም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡና የሪሚዲያል ትምህርት…

አየር ኃይል የትኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አየር ኃይል የሚሰጠውን ማንኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል አሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ፡፡ የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለአየር ኦፕሬሽን በግዳጅ አፈጻጸም ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም ሐዘናቸውን በመግለጽ ነፍሳቸው…

ራይላ ኦዲንጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ራይላ ኦዲንጋ ባደረባቸው የልብ ሕመም ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው በ80 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ሬውተርስ ዘግቧል፡፡ አንጋፋው የኬንያ…