ስፓርት የአፍሪካ ሀገራት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች… Hailemaryam Tegegn Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጋራ ለሚያስተናግዱት የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የአፍሪካ ሀገራት ማጣሪያ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ ይደረጋሉ፡፡ በማጣሪያው ምድቦቻቸውን እየመሩ የሚገኙት አራቱ የሰሜን አፍሪካ ሀገራት ግብጽ፣…
ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሜዳ ለውጥ ተደረገ Mikias Ayele Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ሊደረጉ የነበሩ የፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታዎች የሜዳ ለውጥ ተደርጎባቸዋል አለ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር፡፡ የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዘጠኝ ሳምንታት ውድድር በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ…
ፋና ስብስብ ወንድማማቾቹ የመርከብ አዛዦች…. Mikias Ayele Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በዛሬው ዕለት ካስመረቃቸው የመርከብ አዛዦች መካከል ሁለት ወንድማማቾች ይገኙበታል። ወንድማማቾቹ የመርከብ አዛዦች ሚሊዮን ታሪኩ እና አቤል ታሪኩ ትውልድና ዕድገታቸው በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከተማ አስተዳደሩ ለትምህርት ጥራትና ተደራሽነት በትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ ከድር ጁሃር Mikias Ayele Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለትምህርት ጥራትና ተደራሽነት በትኩረት እየተሰራ ይገኛል አሉ የከተማዋ ከንቲባ ከድር ጁሃር። በከተማ አስተዳደሩ በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅናና ሽልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝቡን ፍላጎት ለማሟላት ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ ጊዜ የማይሰጠው ጉዳይ ነው – አቶ አደም ፋራህ Mikias Ayele Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን አዳጊ ፍላጎቶች ለማሟላት ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ ጊዜ የማይሰጥ የቤት ስራ ነው አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ምርጫ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እውቅና ተሰጠ Mikias Ayele Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ምርጫ በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት የእውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር አካሄደ። በመርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሃጂ…
ቢዝነስ ክልሉ 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል የቅባት እህል ለውጪ ገበያ ለማቅረብ አቅዷል Hailemaryam Tegegn Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2018 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል የቅባት እህል ለውጪ ገበያ ለማቅረብ ታቅዷል። የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በጥራጥሬና የቅባት እህል ዘርፍ የውጭ ንግድን ለማሳደግ ዓላማ ያደረግ የምክክር መድረክ…
ቢዝነስ ክልሉ 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል የቅባት እህል ለውጪ ገበያ ለማቅረብ አቅዷል Yonas Getnet Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2018 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል የቅባት እህል ለውጪ ገበያ ለማቅረብ ታቅዷል። የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በጥራጥሬና የቅባት እህል ዘርፍ የውጭ ንግድን ለማሳደግ ዓላማ ያደረግ የምክክር መድረክ ከባለድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍርድ ቤት አገልግሎትን በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ እየተሰራ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ Yonas Getnet Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍርድ ቤት አገልግሎቶችን ቀልጣፋና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው አሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ። የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2018 በጀት ዓመት የመደበኛ ችሎት አገልግሎት የመክፈቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በመጪው ሰኞ ይከበራል Yonas Getnet Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጲያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሀሳብ ሰኞ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም ይከበራል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…