የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ስራ ጀመረ Yonas Getnet Oct 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የመገናኛ ብዙሃንን አቅም ለማሳደግ በሚል ያቋቋመው የሚዲያ ልህቀት ማዕከል በይፋ ስራ ጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እንዳሉት፤ በሰላም፣ በመልካም…
ቴክ የተቋማትን አቅም በማሳደግ ተወዳዳሪ የሳይበር ምህዳር መገንባት ያስፈልጋል – አቶ አረጋ ከበደ sosina alemayehu Oct 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማኅበረሰቡን ንቃተ ህሊና እና የተቋማትን አቅም በማሳደግ ተወዳዳሪ የሳይበር ምህዳር መገንባት ያስፈልጋል አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። በክልሉ 6ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ‘የሳይበር ደህንነት -…
የሀገር ውስጥ ዜና የምሥራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ መቆጣጠሪያ ድርጅት የሚኒስትሮች ም/ቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው Yonas Getnet Oct 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ መቆጣጠሪያ ድርጅት የሚኒስትሮች ምክር ቤት 70ኛ ዓመታዊ ስብሰባ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ በኢትዮጵያ አስተጋጅነት "አስተማማኝ ድንበር ዘለል የሰብል ተባዮች መከላከል ሥራ ለቀጣናዊ ምግብ ዋስትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዓለም የገንዘብ ሥርዓት ፍትሃዊና አካታች እንዲሆን ጥሪ አቀረበች Yonas Getnet Oct 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም የገንዘብ ሥርዓት በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን ዘላቂ ልማት ታሳቢ ያደረገ እና ፍትሃዊ እንዲሆን ጥሪ አቅርባለች፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ እና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የግንባታ እጆች ተቋማት ናቸው – ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት Yonas Getnet Oct 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የግንባታ እጆች ተቋማት ናቸው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማሕበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሚኒስትርና የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት። ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ይህንን ያሉት የፋና ሚዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ የቀጣናው ግቦች ያለ ኢትዮጵያ አጋርነት ሊሳኩ አይችሉም – ንዲያሜ ዲዮፕ Melaku Gedif Oct 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ባንክ የቀጣናው ግቦች ያለ ኢትዮጵያ አጋርነት ሊሳኩ አይችሉም አሉ የባንኩ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ም/ፕሬዚዳንት ንዲያሜ ዲዮፕ፡፡ ንዲያሜ ዲዮፕ ከፋና ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች የምታከናውናቸው…
ጤና የወባ በሽታ መከላከያ ክትባት ተደራሽነትን ለማስፋት እየተሰራ ነው – ጤና ሚኒስቴር Hailemaryam Tegegn Oct 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር የወባ በሽታ መከላከያ ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ እንዲሆን እየተሰራ ነው አለ፡፡ በሚኒስቴሩ የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ህይወት ሰለሞን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋኦ ለኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ ኢኒሼቲቭ እውቅና ሰጠ Adimasu Aragawu Oct 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ለኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ ኢኒሼቲቭ ዘላቂ የደን ልማት አያያዝና አጠቃቀም በሚል ዘርፍ እውቅና ሰጠ። በተባበሩት መንግሥታት ስር የሚገኘውና መቀመጫውን ጣሊያን ሮም ያደረገው ፋኦ ለኢትዮጵያ የሰጠውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የልማት ጉዞ ለመደገፍ ቁርጠኛ ነው – የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ abel neway Oct 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከዓለም ባንክና የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ አሕመድ ሽዴን ጨምሮ የብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ…
ቴክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት አስጀመረ Adimasu Aragawu Oct 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተቋማዊ አሰራሩን በማዘመን ወቅቱን የጠበቀና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ስርዓትን ተግባራዊ ማድረግ ጀመረ፡፡ ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ያበለጸገውን ዲጂታል…