ቢዝነስ የኢቲሃድ አየር መንገድ ከአቡ ዳቢ ወደ አዲስ አበባ ዕለታዊ በረራ ጀመረ Abiy Getahun Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢቲሃድ አየር መንገድ ከአቡ ዳቢ ወደ አዲስ አበባ የሚያደርገውን ዕለታዊ በረራ በዛሬው ዕለት ጀምሯል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኢቲሃድ አየር መንገድ ጋር በአቪየሽን ዘርፍ በጋራ መስራት የሚያስችለውን የስትራቴጂያዊ አጋርነት ስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመደመር መንግሥት መጽሐፍ ሽያጭ ለሀምበሪቾ ተራራ ሥር የማረፊያ ግንባታ ስጦታ አበረከቱ Abiy Getahun Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመደመር መንግሥት መጽሐፍ ሽያጭ የተገኘ ገቢን በሀምበሪቾ ተራራ ሥር የማረፊያ ግንባታ እንዲገነባ በስጦታ አበርክተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሶስት ወራት በፊት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልን ጎብኝተው…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጊኒ ቢሳውን አሸነፈ Abiy Getahun Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ 9ኛ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጊኒ ቢሳውን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ራምኬል ጀምስ በመጀመሪያው አጋማሽ አስቆጥሯል፡፡ ዋልያዎቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሳይፕረስ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Abiy Getahun Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳይፕረስ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኮንስታንቲኖስ ኮምቦስ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የነበረንን ቆይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ለማድረግ የሚያስችል መሰረት እየተጣለ ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር ) Abiy Getahun Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ለማድረግ የሚያስችል መሰረት እየተጣለ ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ የፌዴራል ተቋማት አስተባባሪ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር )፡፡ የኢኮኖሚ ብልፅግና ክላስተር የ2017 በጀት ዓመት የፖለቲካ እና…
ቢዝነስ ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ Mikias Ayele Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ በታሪክ ከፍተኛ የተባለውን ጭማሪ አሳይቷል፡፡ በፈረንጆቹ 2024 የወርቅ ዋጋ ከፍ እና ዝቅ በማለት መዋዠቅ ሲያሳይ የቆየ ሲሆን በዓመቱ ከፍተኛው ዋጋ 2 ሺህ 607 ዶላር ነበር፡፡ ይሁን እንጂ በፈረንጆቹ 2025…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሀላባ እና ከምባታ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረከቡ Adimasu Aragawu Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር በሀላባ እና ከምባታ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረክበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷…
ስፓርት ክርስቲያኖ ሮናልዶ የመጀመሪያው የእግር ኳስ ቢሊየነር ሆነ Adimasu Aragawu Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የመጀመሪያው የእግር ኳስ ቢሊየነር ሆኗል፡፡ የአምስት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ የተጣራ የሀብት መጠን 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር መድረሱን የብሉምበርግ ዘገባ አመላክቷል፡፡ ተጨዋቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ መለያ ቁጥር ይፋ ሆነ Melaku Gedif Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አዲሱን የተሽከርካሪ ሰሌዳ መለያ ቁጥር ይፋ አድርጓል፡፡ ጉዳዩን አስመልክቶ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ሚኒስቴሩ አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቦሌ ቅርንጫፍ የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ስራ አስጀመሩ Adimasu Aragawu Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የቦሌ ቅርንጫፍ አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ከንቲባዋ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ሕዝቡ ሲጠይቅና ቅሬታ ሲያቀርብበት የነበረውን የአገልግሎት ዘርፍ…