Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅቷን አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅቷን አጠናቅቃለች አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር። የዝግጅቱ መጠናቀቅና የግብይት ማስጀመሪያ መርሐ ግብርን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…

ምክር ቤቱ 13 አቤቱታዎች የሕገመንግሥት ትርጉም ያስፈልጋቸዋል ሲል ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከቀረቡለት አቤቱታዎች ውስጥ 13ቱ የሕገመንግሥት ትርጉም ያስፈልጋቸዋል ሲል ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። በጉባኤው የሕገመንግሥት ትርጉምና…

በሜዳ ውስጥ ውዝግቦች መሃል የማይታጣው ኮከብ ዲያጎ ኮስታ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በስታምፎርድ ብሪጅ የሚወደድ እና በሜዳ ላይ በሚኖሩ ውዝግቦች መሃል የማይጠፋ ኮከብ ነው የቼልሲ የቀድሞ ተጫዋች ዲያጎ ኮስታ፡፡ በአስፈሪ ቁጣው የሚታወቀው ዲያጎ ኮስታ ሜዳ ላይ ከሚያሳየው ድንቅ ብቃት በተጨማሪ በሃይለኛነቱ እና ሜዳ ላይ…

በነቀምቴ ከተማ በ45 ሚሊየን ብር የተገነቡ ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎች ለአገልግሎት በቁ

አዲስ አበባ፣መስከረም 27፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነቀምቴ ከተማ ቢፍቱ ነቀምቴ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ45 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎች ለአገልግሎት በቅተዋል። የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፣ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲን…

ከተማ አስተዳደሩ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሳው እና…

የፐልስ ኦፍ አፍሪካ መቋቋም የአፍሪካን ድምጽ በዓለም መድረክ የማሰማት መሠረት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፐልስ ኦፍ አፍሪካ ሚዲያ መቋቋም ጠንካራና ቱባውን የአፍሪካ ድምጽ በዓለም መድረክ የማሰማት መሠረት ነው አሉ፡፡ ፐልስ ኦፍ አፍሪካ በተሰኘው የፓን አፍሪካ ሚዲያ የሥራ ማስጀመሪያ ላይ የተገኙት ጠቅላይ…

የኮንስትራክሽን ቁጥጥር መረጃ ሥርዓት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግልፅነትና ተጠያቂነትን ለማስፈን የሚያስችል የኮንስትራክሽን ቁጥጥር መረጃ ሥርዓት ይፋ ሆኗል፡፡ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በቅርቡ ይፋ አድርጎ ወደ ተግባር የገባውን ሀገራዊ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢኒሼቲቭ መሠረት…

የደቡብ ዕዝ የ21ኛ ጉና ክፍለ ጦር 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት የደቡብ ዕዝ የ21ኛ ጉና ክፍለ ጦር 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች እና የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል። በኦሮሚያ ክልል ባቱ ከተማ እየተከበረ በሚገኘው የምስረታ በዓል…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ለዕለቱ የተያዙ አጀንዳዎችን በማጽደቅ ውይይቱን በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በጉባኤው ያጸደቃቸውን ሌሎች…

ለሕዝብ የቀረበና ለሕግ የታመነ አስተዳደር ወደ ብልጽግና ለሚደረግ ጉዞ ወሳኝ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሕዝብ የቀረበና ለሕግ የታመነ አስተዳደር ወደ ብልጽግና ለሚደረግ ጉዞ ወሳኝ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…