የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ገጽታ ያደሰው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ… sosina alemayehu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዘንድ የኢትዮጵያን ገጽታ በድጋሚ ያደሰ ትልቅ ፕሮጀክት ነው አሉ ምሁራን። የሃይድሮ ፖለቲክስ መምህርና ተመራማሪ ያዕቆብ አርሳኖ (ፕ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዲጂታል ህልሟን ወደ ተግባር የምትቀይርበትን ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ እየተገበረች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የዲጂታል ህልሟን ወደ ተግባር ለመቀየር የሚያስችላትን ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ እየተገበረች ትገኛለች አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ24ኛው የምስራቅና ደቡብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመሪዎች ጉባኤ ሀገራት ከፉክክር ይልቅ በመተጋገዝ ላይ የተመሰረተ እና አብሮ የማደግ እሴት የሚዳብርበት ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ Adimasu Aragawu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 24ኛው የኮሜሳ መሪዎች ጉባኤ ሀገራት ከፉክክር ይልቅ በመተጋገዝ ላይ የተመሰረተ እና አብሮ የማደግ እሴት የሚዳብርበት ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታል ዘርፉ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ትልቅ አስተዋጽዖ እያበረከተ ነው – አቶ አህመድ ሺዴ sosina alemayehu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ዘርፉ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ትልቅ አስተዋጽዖ እያበረከተ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሳተፉበት 24ኛው የኮሜሳ መሪዎች ጉባኤ “ዲጂታላይዜሽንን ለቀጣናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ዘርፈ ብዙ ማሻሻያዎች እያደረገች ትገኛለች – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ sosina alemayehu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትጵያ ለዓለም አቀፍ አጋሮች ምቹ የገበያ ከባቢን በመፍጠር ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ዘርፈ ብዙ ማሻሻያዎች እያደረገች ትገኛለች አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ በቤልጂየም እየተካሄደ ባለው 2ኛው የግሎባል ጌት…
የሀገር ውስጥ ዜና ነፃ የንግድ ቀጣና ግብይት በኢትዮጵያ መጀመሩ መንግሥት ቃልን ወደ ተግባር የመቀየር ቀጣይ ርምጃን ያሳየ ነው – አቶ አደም ፋራህ Adimasu Aragawu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ግብይት በኢትዮጵያ መጀመሩ መንግሥት ቃልን ወደ ተግባር የመቀየር ቀጣይ ርምጃን ያሳየ ነው አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወንዝ ዳርቻ ልማት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል… Adimasu Aragawu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በስድስቱ የማዕከል ከተሞች የወንዝ ዳር ልማት በተቀናጀ መንገድ ለማካሄድ እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ዘውዴ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የከተሞች ተወዳዳሪነትና…
ቴክ ኢትዮጵያ ላይ እየጨመረ የመጣውን የሳይበር ጥቃት የመመከት አቅም… abel neway Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ አየጨመረ መጥቷል አሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሀሚድ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ “የሳይበር ደኅንነት የዲጂታል ኢትዮጵያ መሠረት"…
ቴክ የስማርት ስልክ አጠቃቀም ሰዎችን በማራራቅ ላይ የሚገኝ ወረርሽኝ ሆኗል – የዌልስ ልዕልት abel neway Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመጠን ያለፈ የስማርት ስልክ አጠቃቀም ሰዎችን በማራራቅ የቤተሰብ ህይወትን በማወክ ላይ የሚገኝ ወረርሽኝ ሆኗል አሉ የዌልስ ልዕልት ኬት ካትሪን፡፡ ልዕልቷ እንደሚሉት፥ እነዚህ የመገናኛ ቴክኖሎጂዎች ሰዎችን ያቀራርባሉ ተብሎ ቢታሰብም፤ ነገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕር በር ጥያቄውን ለማስመለስ ዜጎችን ያሳተፈ ዲፕሎማሲ ያስፈልጋል Adimasu Aragawu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በር ጥያቄውን ለማስመለስ ዜጎችን ያሳተፈ ዲፕሎማሲ ላይ በትኩረት መስራት ያስፈልጋል። የዲፕሎማሲ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር እንዳለ ንጉሴ ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ የዲፕሎማሲ ታሪክ ያላት፣…