ቢዝነስ በድሬዳዋ ከተማ የተገነቡ የተለያዩ ፋብሪካዎች ለአገልግሎት ክፍት ተደረጉ Hailemaryam Tegegn Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ ግንባታቸው የተጠናቀቁ አዳዲስ ፋብሪካዎች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል። በዛሬው ዕለት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት የተደረጉት የብረት፣ የማዳበሪያ ከረጢት፣ የታሸገ ውሃ፣ የዱቄትና የፕላስቲክ ፋብሪካዎች ናቸው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲጂታል ክህሎትን ለማበልጸግና አስፈላጊ መሠረተ ልማት ለመገንባት ጥሩ ርምጃዎች ተራምደናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ዲጂታል ክሂሎትን ለማበልጸግ እና አስፈላጊ መሠረተ ልማት ለመገንባት ጥሩ ርምጃዎች ተራምደናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ 24ኛው የኮሜሳ የመሪዎች ጉባኤ “ዲጂታላይዜሽንን ለቀጠናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለታክስ ህግ ተገዢ ሕብረተሰብ ለመፍጠር ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር ይገባል Adimasu Aragawu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብልፅግና ለማረጋገጥ ለታክስ ህግ ተገዢ ሕብረተሰብ ለመፍጠር ቅንጅታዊ አሰራረን ማጠናከር ይገባል አሉ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ። ሚኒስቴሩ ሀገራዊ የገቢ ዘርፍና ቁልፍ የፌዴራል፣ የክልልና የከተማ አስተዳደር ባለድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ኬንያ ናይሮቢ ገቡ Melaku Gedif Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት ኬንያ ናይሮቢ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ24ኛው የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ነው ናይሮቢ የገቡት፡፡
ስፓርት የቦካ ጁኒየርስ አሰልጣኝ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ abel neway Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርጀንቲናው ክለብ ቦካ ጁኒየርስ ዋና አሰልጣኝ ሚጉኤል ሩሶ በ69 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ በፈረንጆቹ 2017 ጀምሮ የፕሮስቴት ካንሰር ታማሚ ሆነው የቆዩት አሰልጣኙ÷ ባለፉት ዓመታት ከሕመማቸው ጋር እየተጋሉ ሥራቸውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤልና ሃማስ በመጀመሪያው ዙር የጋዛ ሰላም እቅድ ላይ ተስማሙ Yonas Getnet Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና ሃማስ ለተኩስ አቁም መንገድ ከፋች ነው የተባለለት የመጀመሪያ ምዕራፍ የጋዛ የሰላም እቅድ ላይ ተስማምተዋል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ እስራኤል እና ሃማስ በመጀመሪያው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸገር ከተማ በ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዕውቅና ሰጠ Adimasu Aragawu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸገር ከተማ አስተዳደር በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከ500 ነጥብ በላይ በማምጣት ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዕውቅና ሰጠ። ከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የግልና የመንግሥት ትምህርት ቤቶች እንዲሁም ተማሪዎቻቸው ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ኃይል ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች እያስመረቀ ነው sosina alemayehu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለአካዳሚው ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የአውሮፓ ኅብረት የስትራቴጂያዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ Hailemaryam Tegegn Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኅብረት በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ማጠናከር የሚያስችል የስትራቴጂያዊ አጋርነት ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን…
ስፓርት ሩበን አሞሪም በ3 ዓመታት ውስጥ ምርጥ አሰልጣኝነቱን ማሳየት አለበት – ሰር ጂም ራትክሊፍ Abiy Getahun Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ ባለድርሻ የሆኑት ሰር ጂም ራትክሊፍ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት ውስጥ ምርጥ አሰልጣኝነቱን ማሳየት አለበት አሉ፡፡ ሰር ጂም ራትክሊፍ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በማንቼስተር ዩናይትድ ቤት በቂ ጊዜ…