የሀገር ውስጥ ዜና ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የሆጤ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የማስፋፊያ ግንባታን መረቁ sosina alemayehu Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በደሴ ከተማ የሚገኘውን የሆጤ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የማስፋፊያ ግንባታ መርቀዋል፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር መልሶ ማቋቋም መርሐ ግብር የተከናወነው የማስፋፊያ ግንባታው 12 ክፍሎች እንዳሉት…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድብ 9ኛ ጨዋታውን ያደርጋል Yonas Getnet Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ 9ኛ ጨዋታውን በዛሬው ዕለት ከጊኒ ቢሳው ጋር ያደርጋል፡፡ ከ2026ቱ ዓለም ዋንጫ ውድድር ውጪ መሆኑን አስቀድሞ ያረጋገጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መርሐ ግብር ለማሟላት ነው ጨዋታውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብር ክፍያ ስርዓትን በማዘመን የሌቦችን ቁጥር መቀነስ ተችሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብር ክፍያ ስርዓትን በማዘመን የሌቦችን ቁጥር መቀነስ ተችሏል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ የ7ኛው የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና ሽልማት ሥነ ሥርዓት ተከናውኗል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመዲናዋ ቱሪዝም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱት የመስቀል እና ኢሬቻ በዓላት… Hailemaryam Tegegn Oct 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የተከበሩት የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓላት የቱሪዝም እንቅስቃሴውን በማነቃቃት ረገድ ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክተዋል አለ የከተማዋ ቱሪዝም ኮሚሽን፡፡ አዲስ አበባ ባለፉት ሳምንታት በርካታ ሰዎች የታደሙባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙስና እና ሌብነትን ለማስወገድ በምናደርገው ጥረት ሥርዓቶቻችንን ማጠናከራችንን እንቀጥላለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) abel neway Oct 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሙስናን እና ሌብነትን ለማስወገድ በምናደርገው ጥረት ሥርዓቶቻችንን ማጠናከራችንን እንቀጥላለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ 7ኛው ዙር የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአፍሪካን ትርክት በመፍጠር ሂደት ጉልህ ሚና መጫወት ይጠበቅባታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Oct 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካን ትርክት በመፍጠር ሂደት ውስጥ ጉልህ ሚና መጫወት ኃላፊነቷ መሆኑ አይቀሬ ጉዳይ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ፐልስ ኦፍ አፍሪካ የተሰኘውን የፓን አፍሪካ ሚዲያ በይፋ…
ቢዝነስ ወጋገን ባንክ በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን 13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ Hailemaryam Tegegn Oct 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጋገን ባንክ በ2017 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን 13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ በማስመዝገብ የአንድ አክሲዮን ትርፍ ወደ 46 ነጥብ 1 በመቶ ማደጉን ይፋ አድርጓል፡፡ ወጋገን ባንክ አ.ማ. 32ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ…
ስፓርት በዲዮጎ ጆታ ስም ለማህበረሰብ ተኮር ተግባራት ከ225 ሺህ ፓውንድ በላይ ተሰበሰበ Hailemaryam Tegegn Oct 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሊቨርፑል በዲያጎ ጆታ እና በወንድሙ አንድሬ ጆታ ስም ለሚከናወኑ ማህበረሰብ ተኮር ተግባራት የሚውል ከ225 ሺህ ፓውንድ በላይ ገቢ መሰብሰቡን ይፋ አድርጓል፡፡ ሊቨርፑል ገቢውን የሰበሰበው ለዲያጎ ጆታ መታሰቢያ ከተዘጋጁ ህትመቶችና ቲሸርቶች…
ቴክ የፊዚክስ የኖቤል ሽልማት ለሦስት የኮምፒውተር ሳይንቲስቶች ተበረከተ Adimasu Aragawu Oct 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2025 የፊዚክስ የኖቤል ሽልማት ለሦስት የኮምፒውተር ሳይንትስቶች ተበርክቷል። ጆን ክላርክ፣ ሚኬል ኤች ዲቮሬት እና ጆን ኤም ማርቲንስ የኖቤል ሽልማቱን ያሸነፉ የኮምፒውተር ምህንድስና ባለሙያዎች ሲሆኑ÷ ሽልማቱን ያገኙት ለቀጣዩ ትውልድ…
ፋና ስብስብ የአምባሳደር አየለ ሊሬ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ Adimasu Aragawu Oct 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኩባ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር የነበሩት አየለ ሊሬ ሥርዓተ ቀብር ተፈጽሟል። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ በኢትዮጵያ የኩባ አምባሳደር፣ ቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸው እና…