Fana: At a Speed of Life!

የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል። የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የአንድ ዓመት የሥራ ጊዜ ከመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ እስከ ሰኔ 30 ቀን ድረስ…

በክልሎች መካከል ፍትሐዊ የድጎማና የጋራ ገቢዎች ክፍፍልን ማረጋገጥ ለፌዴራል ሥርዓት ጽኑ መሠረት ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሎች መካከል ፍትሐዊ የድጎማና የጋራ ገቢዎች ክፍፍልን ማረጋገጥ ለጠንካራ የፌዴራል ሥርዓት ፅኑ መሰረት ነው አሉ በፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጎዳና ላይ ውድድሮች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል። በሮማንያ በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን ማሸነፍ የቻሉ ሲሆን፥ በወንዶች አትሌት ከሀሪ ቤጂጋ…

የባሕር ዳርን ስማርት ከተማ ጉዞ እናፋጥናለን – አቶ ጎሹ እንዳላማው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር ዳር ስማርት ከተማ ጉዞዋንና የልማት ስራዎችን እናፋጥናለን አሉ የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው። አቶ ጎሹ እንዳላማው የባሕር ዳር ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን…

ህዝባችን የተቃና አገልግሎት እና ሰላም እንዲያገኝ ተግተን እንሰራለን – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ህዝባችን የተቃና አገልግሎት እና ሰላም እንዲያገኝ ተግተን እንሰራለን አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። አቶ አረጋ የባሕር ዳር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት÷…

የብልጽግናን ርዕይ ለማሳካት የአገልግሎት አሰጣጥን ማዘመን ያስፈልጋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የብልጽግናን ርዕይ ለማሳካት የአገልግሎት አሰጣጥን ማዘመንና የልማት አቅም ማድረግ ያስፈልጋል አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የባሕር ዳር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው ስራ…

የአማራ ክልል ፖሊስ የዜጎችን ሰላም ለመጠበቅ አያሌ መሥዋዕትነቶችን ከፍሏል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ በክልሉ ውስጥ ያሉ ዜጎችን ሰላምና ደኅንነት ለመጠበቅ አያሌ መሥዋዕትነቶችን ከፍሏል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በአማራ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በዲጂታል…

የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት ይካሄዳል። የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የአንድ ዓመት የሥራ ጊዜ ከመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ እስከ ሰኔ…

ከፌደራል የጸጥታ ኃይል ጋር በሚናበብ መልኩ የፖሊስ ተቋም ሪፎርም እየተሰራ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በክልሉ የሚሰጡ ተልዕኮዎችን ለመወጣት እና ከፌደራል የጸጥታ ኃይል ጋር በሚናበብ መልኩ የፖሊስ ተቋም ሪፎርም እየተሰራ ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። አቶ አረጋ ከበደ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ሪፎርም አካል የሆነ የዘመናዊ…

በክልሉ ቴክኖሎጂ መር የወንጀል ምርመራ ሒደት እንዲጠናከር እየተሰራ ነው – ኮሚሽር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ቴክኖሎጂ መር ዘመናዊ የወንጀል ምርመራ ሒደት እንዲጠናከር እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)፡፡ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረው የሪፎርም…