Fana: At a Speed of Life!

የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከብሮ ተጠናቅቋል – አባገዳ ጎበና ሆላ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከብሮ ተጠናቅቋል አሉ የቱለማ አባገዳ ጎበና ሆላ፡፡ አባ ገዳ ጎበና በሰጡት መግለጫ ÷ የ2018 የሆረ ፊንፊኔ እና ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በድምቀት እንዲከበር አስተዋጽኦ ያበረከቱ አካላትን አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በድምቀት እንዲከበር የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ የሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ ሀርሰዴ ሐይቅ “ኢሬቻ ለሀገር…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 5 ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ቀን 10 ሰዓት ላይ አስቶንቪላ ከበርንሌይ፣ ኤቨርተን ከክሪስታል ፓላስ፣ ኒውካስል ዩናይትድ ከኖቲንግሃም ፎረስት እንዲሁም ዎልቭስ ከብራይተን…

የሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በቢሾፍቱ ከተማ ሀርሰዴ ሐይቅ በድምቀት ተከበረ፡፡ የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል “ኢሬቻ ለሀገር ማንሠራራት” በሚል መሪ ሃሳብ ተከበረ፡፡ በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ ከተለያዩ የኦሮሚያ ክልል…

ቢሾፍቱ የሀርሰዴ ኢሬቻ በዓልን ለማክበር ዝግጅት አድርጋ እንግዶችን ተቀብላለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አለማየሁ አሠፋ የሀርሰዴ ኢሬቻ በዓልን ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት አድርገን እንግዶችን ተቀብለናል አሉ። የቢሾፍቱ ከተማ ዘንድሮ በኮሪደር ልማት ተውባ እንግዶቿን በደማቅ ሁኔታ ተቀብላለች። የዘንድሮ…

የምክክር ኮሚሽን በተለያዩ አውሮፓ ሀገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አጀንዳዎችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በስዊዲን፣ በኖርዲክ እና በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የተለዩ አጀንዳዎችን ተረክቧል፡፡ ኮሚሽኑ በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ከሚኖሩ…

በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ቼልሲ ሊቨርፑልን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ተጠባቂ ጨዋታ ቼልሲ ሊቨርፑልን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ምሽት 1፡30 ላይ በሜዳው ስታምፎርድ ብሪጅ ሊቨርፑልን ያስተናገደው ቼልሲ ካሴዶ እና…

የሕክምና አገልግሎት ጥራትን በማሳደግ አምራች ዜጋ የማፍራት ተግባራት ይጠናከራል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የሕክምና አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነት በማሳደግ ጤናማና አምራች ዜጋ የማፍራት ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ። ‘በባለቤትነት ላይ የተመሰረተ ዕውቅናና ተጠያቂነት ለጠንካራ…

የልማት ስራዎች መዲናዋን የስበት ማዕከል አድርገዋታል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በከተማዋ የተሰሩ የልማት ስራዎች ከተማዋን የስበት ማዕከል አድርጓታል አሉ። አዲስ አበባ የአደባባይ በዓሎችንና ትላልቅ ኹነቶችን የማስተናገድ አቅሟን እንዲሁም መስተንግዶዋ ዓለም አቀፋዊ…

የጢያ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስን በማልማት የገቢ ምንጭ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የጢያ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስን በማልማትና የገቢ ምንጭ በማድረግ የህዝብን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት ይሰራል አሉ። በክልሉ ምስራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ…