የመደመር መንግሥት ያልተሄደበትን መንገድ መጓዝ ይመርጣል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት ያልተሄደበትን መንገድ መጓዝ ይመርጣል አሉ፡፡
በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' የተሰኘው መጽሐፍ በትናንትናው ዕለት ተመርቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምረቃ ሥነ…