የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝባችን ሰላም ወዳድና ልማት ፈላጊ መሆኑን በተግባር አሳይቷል – አቶ አረጋ ከበደ Yonas Getnet Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝባችን ትናንትም ሆነ ዛሬ ሰላም ወዳድ እና ልማት ፈላጊ መሆኑን በተግባር አሳይቷል አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የወባ በሽታን መከላከልና መቆጣጠር የሚያስችሉ ስትራቴጂዎች እየተተገበሩ ነው Yonas Getnet Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወባ በሽታን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስትራቴጂዎችን እየተገበርኩ ነው አለ የክልሉ ጤና ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ ለወባ መራቢያ ምቹ ሁኔታ ያለባቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ መንትዮች… Yonas Getnet Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንትዮቹ ተማሪዎች ያብጸጋ አስቻለው እና ያብተስፋ አስቻለው ይባላሉ፡፡ ተማሪዎቹ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሚገኘው ሶዶ ቡኢ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ናቸው፡፡ መንትዮቹ ከልጅነታቸው ጀምሮ ተለያይተው የማያውቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተጻፈው ‘የመደመር መንግሥት’ የተሰኘው መጽሐፍ ተመረቀ Yonas Getnet Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' የተሰኘው መጽሐፍ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡- YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation…
የሀገር ውስጥ ዜና በትጋትና በትኩረት ከተሰራ የማይቻል ነገር የለም – 589 ያመጣው ተማሪ ጎሳ ነጌሶ Melaku Gedif Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የዶዶላ ኢፈ ቦሩ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ጎሳ ነጌሶ በ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 589 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡ ተማሪ ጎሳ ነጌሶ ሒሳብ 100፣ ፊዚክስ 100፣ እንግሊዘኛ 97፣ ኬሚስትሪ 98፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ ግዙፉ የአሊኮ ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ… Mikias Ayele Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የናይጀሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ በ60 ቀናት ውስጥ 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ሊትር ነዳጅ ለገበያ አቅርቧል፡፡ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካው ስራ የጀመረበት አንደኛ ዓመት አከባበር ላይ ባለሀብቱ አሊኮ ዳንጎቴ÷ ፋብሪካው ከሰኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ ይካሄዳል Melaku Gedif Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሁለት ወራት በላይ በብርቱ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍፃሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ መስከረም 10 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። በውድድሩ ለፍጻሜ የበቁት ጴጥሮስ ማስረሻ፣ እየሩሳሌም አሰፋ፣ እዮቤል ፀጋዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓባይን ውሃ ለብቻቸው ሲጠቀሙ የነበሩ አካላት የቅኝ ግዛት ስምምነቶች እንዲቀጥሉ ይፈልጋሉ – ጌዲዮን አስፋው (ኢ/ር) Yonas Getnet Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓባይን ውሃ ለብቻቸው ሲጠቀሙ የነበሩ አካላት የቅኝ ግዛት ስምምነቶች እንዲቀጥሉ ይፈልጋሉ አሉ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ጌዲዮን አስፋው (ኢ/ር)። በዓባይ ወንዝ ላይ ግብጽ እና ሱዳን በቅኝ ግዛት ወቅት የነበሩ ስምምነቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዳሴ ግድብ የመቻላችን ልኬት፤ የአንድነታችን ማሕተም ነው – አቶ አወሉ አብዲ Yonas Getnet Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመቻላችን ልኬት፤ የአንድነታችን ማሕተም ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ። የሕዳሴ ግድብ በስኬት ተጠናቅቆ መመረቁን በማስመልከት በአሰላ ከተማ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።…
ቢዝነስ የሚገነባው አውሮፕላን ማረፊያ እድገትን የሚያፋጥን ስትራቴጂካዊ ፕሮጀክት ነው – አቶ አህመድ ሺዴ Yonas Getnet Sep 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚያስገነባው አዲሱ አውሮፕላን ማረፊያ አኅጉራዊ ትስስርን የማጎልበት እና ምጣኔ ሀብታዊ እድገትን የማፋጠን አቅም ያለው ስትራቴጂካዊ ፕሮጀክት ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ። አቶ አህመድ የኢትዮጵያ አየር…