የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫዉ ለምትሳተፉ ሁሉ መልካም የምርጫ ቀን እመኛለሁ – ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣መሰከረም 20፣2014 (ኤፍ ቢሲ)በሰኔ ወር ምርጫ ባለተካሄደባቸው አካባቢዎች በዛሬው ዕለት 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ እየተካሄደ መሆኑን ተከትሎ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ መልካም ምኞታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡ ዛሬ በሐረሪ ክልል፣ በሶማሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋየ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሾሙ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ምክርቤት የ6ኛ ዙር መስራች ጉባኤ ዛሬ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ምክር ቤቱ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋየ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ሲሾሙ÷ አቶ አማረ ሰጤ ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ ወ/ሮ ወርቅሰሙ ማሞ የቀድሞዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ ለተማሪዎች የደብተር እና የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ተበረከተ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ለተማሪዎች የደብተር እና የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ አበረከቱ፡፡ በኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት በተዘጋጀው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለአምስት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተመረጡ Feven Bishaw Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አቶ ደስታ ሌዳሞን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መረጠ፡፡ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን በማካሄድ ላይ ነው ፡፡ የክልሉ ምክር ቤትም አቶ ደስታ ሌዳሞን የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ ሚኒስትር አቶ ተክለወልድ አጥናፉ ድምጽ ሰጡ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በወላይታ ዞን በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ህብረተሰቡ ድምጽ እየሰጠ ይገኛል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ ሚኒስትር አቶ ተክለወልድ አጥናፉ በበሎሶ ሶሬ ምርጫ ክልል ሶስት ጫማ ሕምቤቾ ቀበሌ ምርጫ ጣቢያ 08 ተገኝተው ድምጽ ሰጥተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና እጩ ዶክተር ጌታቸው ጀምበር የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ሆነው ተሾሙ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 6ኛ መስራች ጉባኤው ነው እጩ ዶክተር ጌታቸው ጀምበር ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው መሾማቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ መስራች ጉባኤው አዲስ የሥራ አስፈጻሚ አካላትን አጸደቀ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ምክር ቤት በ6ኛ መስራች ጉባኤው አዲስ የሥራ አስፈጻሚ አካላትን አጽድቋል፡፡ 1. ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀምበር (እጩ ዶክተር) 2. በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ማን ናቸው? Meseret Demissu Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ትውልድና ዕድገታቸው በምዕራብ ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ነው። ተወልደው ያደጉበት የአቸፈር ማህበረሰብ ሙሉ ስብዕና እንዲላበሱ ፥ በዕውቀትም እንዲበለፅጉ መነሻ ሆኗቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ተወላጆች ለሀረሪ ምክር ቤት አባላት ምርጫ በአዲስ አበባ ድምጽ እየሰጡ ነው Meseret Demissu Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ተወላጆች ለሀረሪ ምክር ቤት አባላት ምርጫ በአዲስ አበባ ከተማ እያደረጉት ያለው ምርጫ ከንጋቱ 12 ሰአት ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል። የሀረሪ ጉባኤ ከአጠቃላይ ምክር ቤቱ ወንበር 14 መቀመጫዎች ያሉት መሆኑ ተመላክቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኡመድ ኡጅሉ የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሆነው ተመረጡ Feven Bishaw Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው የክልሉ መንግስት ምስረታ ጉባኤ አቶ ኡመድ ኡጅሉን የጋምቤላ ክልል ርእሰ መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩም በክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አማካኝነት ቃለ መሀላ ፈፅመዋል…