Fana: At a Speed of Life!

በ76ኛው የመንግስታቱ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ የኢትዮጵያን አቋም ለአለም ግልጽ በማድረግ ረገድ ውጤታማ ተግባር አከናውኗል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ76ኛው የመንግስታቱ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ የኢትዮጵያን አቋም ለአለም ግልጽ በማድረግ ረገድ ውጤታማ ተግባር ማከናወኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…

አሸባሪው ህወሓት እያደረገው ያለው የጦርነት ቅስቀሳ የትግራይን ህዝብ ለባሰ ችግር የሚዳርግ ነው-አቶ ሙሉብርሃን ሃይለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑ አሸባሪ የህወሓት ቡዱን እያደረገው ያለ የጦር ቅስቀሳ ለትግራይ ህዝብ ዳግም ወደ ባሰ ችግር የሚዳርግ ነው ሲሉ የትግራይ ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ትዴፓ) የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሙሉብርሃን ሃይለ ተናግረዋል፡፡ አቶ ሙሉብርሃን ሃይለ…

በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች የሚገኙ ተፈናቃዮችን ወደ መጠለያ ለማስገባት እንቅስቃሴ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው በከፈተው ጦርነት ከሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞን ተፈናቅለው በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች የተጠለሉ ተፈናቃዮችን ወደ መጠለያ ለማስገባት እንቅስቃሴ ተጀመረ፡፡ አጠቃላይ 350 ሺህ የሚደርሡ ተፈናቃዮች በከተሞች ተጠልለዉ መቆየታቸዉን የብሄራዊ…

ወይዘሮ ባንቺአየሁ ድንገታ የጋምቤላ ክልል አፈጉባኤ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው የክልሉ መንግስት ምስረታ ጉባኤ ወይዘሮ ባንቺአየሁ ድንገታን የምክር ቤቱ አፈጉባኤ አድርጎ መርጧል፡፡ አዲሷ ተሿሚ በክልሉ ጠቅላይ ፍርድቤት ፕሬዚዳንት አማካኝነት ቃለ መሀላ ፈፅመዋል ።…

ሩሲያ በክህደት የጠረጠረችውን የመረጃ ደህንነት ከፍተኛ ኃላፊ አሰረች

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)ሩሲያ በክህደት የጠረጠረችውንና ከሀገሪቱ የደህንነት ተቋማት አንዱ የሆነውን የመረጃ ግሩፕ-ኣይ ቢ ኃላፊ አሰረች፡፡ የሩሲያ ፍርድ ቤት በወንጀሉ የተጠረጠረውን ከፍተኛ የመረጃ ደህንነትኃላፊ ኢልያ ሳችኮቭን ለሁለት…

የ4ጂ ፈጣን ኢንተርኔት አገልግሎት በህዳሴው ግድብ እና አካባቢው ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ቴሌኮም ምዕራብ ምዕራብ ሪጅኑ የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስ ፈጣን ኢንተርኔት አገልግሎት ዛሬ ህዳሴው ግድብ እና አካባቢው ተጀመረ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ አገልግቱን ዛሬ በአሶሳ ከተማ ተገኝተው…

በህወሓት የተያዙ የአማራ ክልል አካባቢዎችን በአጠረ ጊዜ ነፃ ለማውጣት እንሠራለን-የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወራሪው የህወሓት የሽብር ቡድን የተያዙ የአማራ ክልል አካባቢዎችን በህልውና ዘመቻው በአጠረ ጊዜ ነፃ ለማውጣት በትኩረት እንደሚሰሩ አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፍለ ገለፁ፡፡ በህልውና ዘመቻው…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ ድምፅ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሶማሌ ክልል ሽንሌ የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፅ ሰጥተዋል፡፡ ድምፃቸውን በሰጡበት ወቅትም÷ እስካሁን ባለው ሂደት ደስተኛ መሆናቸውን…

ወይዘሮ ፋንታዬ ከበደ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወይዘሮ ፋንታዬ ከበደ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የሲዳማ ክልል መንግስት የምስረታ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ወይዘሮ ፋንታዬ ከበደ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ…

የሚዛን አማን ከተማ ነዋሪዎች በደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ህዝበ ውሳኔ ድምፅ እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት እየተካሄደ በሚገኘው የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች በክልል የመደራጀት ወይም በነበረው የመቀጠል ህዝበ ውሳኔ የሚዛን አማን ከተማ ነዋሪዎች ድምፅ በመስጠት ላይ ይገኛሉ። ህዝበ ውሳኔ ከሚሰጥባቸው አምስት ዞኖች አንዱ በሆነው ቤንች…