Fana: At a Speed of Life!

በህወሓት የተያዙ የአማራ ክልል አካባቢዎችን በአጠረ ጊዜ ነፃ ለማውጣት እንሠራለን-የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወራሪው የህወሓት የሽብር ቡድን የተያዙ የአማራ ክልል አካባቢዎችን በህልውና ዘመቻው በአጠረ ጊዜ ነፃ ለማውጣት በትኩረት እንደሚሰሩ አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፍለ ገለፁ፡፡ በህልውና ዘመቻው…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ ድምፅ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አደም ፋራህ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሶማሌ ክልል ሽንሌ የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፅ ሰጥተዋል፡፡ ድምፃቸውን በሰጡበት ወቅትም÷ እስካሁን ባለው ሂደት ደስተኛ መሆናቸውን…

ወይዘሮ ፋንታዬ ከበደ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወይዘሮ ፋንታዬ ከበደ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የሲዳማ ክልል መንግስት የምስረታ ጉባዔ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ወይዘሮ ፋንታዬ ከበደ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ…

የሚዛን አማን ከተማ ነዋሪዎች በደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ህዝበ ውሳኔ ድምፅ እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት እየተካሄደ በሚገኘው የደቡብ ምዕራብ ህዝቦች በክልል የመደራጀት ወይም በነበረው የመቀጠል ህዝበ ውሳኔ የሚዛን አማን ከተማ ነዋሪዎች ድምፅ በመስጠት ላይ ይገኛሉ። ህዝበ ውሳኔ ከሚሰጥባቸው አምስት ዞኖች አንዱ በሆነው ቤንች…

አንድነታችንን ሊበትን የመጣውን ወራሪ የህወሓት ሃይል ለመጨረሻ ጊዜ ማባረር አለብን – አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር መስራች ጉባኤ ላይ አዲስ የተመረጡት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። በወቅቱ ከልዩነት ይልቅ አንድነታችንን የሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ልናተኩር ይገባል…

ምርጫው የሚወክሉንን መሪዎች ለመምረጥ ያስችለናል – የጅግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል በሚካሄደው ምርጫ በመሳተፍ የሚወክሏቸዉን መሪዎች እንደሚመርጡ በምርጫዉ የተሳተፉ የጅግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች አስታወቁ። ምርጫው ለህዝብ ዕድገትና እኩልነት የሚሰራ መንግሥት ለመመስረት ያስችላል ሲሉ ነው የገለጹት…

በአህጉሪቱ ነፃ የንግድ ቀጠናን ማጠናከር ይገባል – ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኢንዱስትሪ ልማት ለአፍሪካ በተሰኘው ሦስተኛው ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር በአፍሪካ አህጉር ነፃ የንግድ ቀጠናን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ገለጻ አድርገዋል፡፡ በአፍሪካ የመድኃኒት…

በጌዴኦ ዞን ቡሌ የምርጫ ክልል ከ12 ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በጌዴኦ ዞን ቡሌ የምርጫ ክልል የሚደረገው ዳግም ምርጫ ከ12 ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል። በምርጫ ክልሉ በአጠቃላይ 83 የምርጫ ጣቢያዎች ያሉ ሲሆን÷ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች አስፈላጊ ቁሳቁስ መሰራጨቱን የጌዲኦ ዞን ምርጫ ቦርድ አስተባባሪ…

በሱማሌ ክልል 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሱማሌ ክልል 72 የምርጫ ክልሎች እና 3ሺህ 978 የምርጫ ጣቢያዎች ይገኛሉ:: በክልሉ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ23 መቀመጫዎች ድምፅ የሚሰጥ ሲሆን÷ ለዚህም 5ነጥብ2 ሚሊየን መራጮች መመዝገባቸውን ኢቢሲ ዘግቧል:: ወቅታዊ፣ትኩስ እና…

ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እየተካሄደ ነው – ሀረሪ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እየተካሄደ መሆኑን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነስሪ ዘከራያ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ምርጫው በሰላም ይጠናቀቅ ዘንድ አስፈላጊው…