ዓለምአቀፋዊ ዜና የሆርሙዝ ወሽመጥ ለሁሉም የንግድ መርከቦች ክፍት ሆነ Mikias Ayele Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእስራኤልና ሊባኖስ መካከል የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ የሆርሙዝ ወሽመጥ ለሁሉም የንግድ መርከቦች ክፍት መሆኑን ኢራን አስታውቃለች፡፡ የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራጋቺ እንዳሉት ÷ የተኩስ አቁም ስምምነቱ እየተተገበረ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሺዴ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ቤን ብላክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ከ2026ቱ የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) የጸደይ ስብሰባ ጎን ለጎን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአፈር ማዳበሪያን ለአርሶ አደሮች በወቅቱ ለማሰራጨት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለመኸር እርሻ የአፈር ማዳበሪያን በወቅቱ ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የግብዓት አቅርቦት ዳይሬክተር ተስፋዬ በቀለ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ለምርት ዘመኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በኮፕ32 ብሔራዊ ኮሚቴ የተከናወኑ ሥራዎችን ገመገሙ Yonas Getnet Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ32) ለማስተናገድ ዝግጅቷን ቀደም ብላ ጀምራለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የኮፕ32…
የሀገር ውስጥ ዜና በ9 ወራት 1 ነጥብ 2 ሚሊየን የውጭ ጎብኚዎችን ያስተናገደችው ኢትዮጵያ… Melaku Gedif Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 1 ነጥብ 2 ሚሊየን የውጭ ዜጎች የኢትዮጵያን የቱሪስት መዳረሻዎች መጎብኝታቸውን የትራቭል ኤንድ ቱር ወርልድ ዘገባ አመላክቷል፡፡ ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ድረ ገጽ የሆነው “ትራቭል ኤንድ ቱር ወርልድ” እንዳስነበበው÷ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ለማጠናከር… Mikias Ayele Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ በ400 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ የምግብ ዘይት ፋብሪካ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ በከተማዋ ኢንዱስትሪ መንደር ቁጥር 4 በግል ባለሃብት የተገነባው የምግብ ዘይት ፋብሪካ በቀን 20 ሺህ ሊትር ዘይት…
ፋና ስብስብ የአምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት ይፈጸማል Adimasu Aragawu Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት ይፈጸማል። የአምባሳደር ቆንጂት ቀብር ሥነ ሥርዓቱ ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በእንጦጦ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን እንደሚፈፀም ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያስታወቀው። አንጋፋዋ…
ስፓርት ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የምታስተናግደው የዓለም አትሌቲክስ የአንድ ቀን የሩጫ ውድድር… Adimasu Aragawu Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም አትሌቲክስ የአንድ ቀን የሩጫ ውድድር ነገ በአዲስ አበባ ስታዲየም ታስተናግዳለች። በውድድሩ ከ70 በላይ ስመጥር የዓለም አቀፍ አትሌቶች የሚሳተፉ ሲሆን÷ ኹነቱ ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ ያላትን የቆየ ዝና በውድድር…
የሀገር ውስጥ ዜና አፋርን የዓለም የሳይንስና ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ … Melaku Gedif Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ልጅ የታሪክ መጽሐፍ የመጀመሪያው ምዕራፍ የሆነው የአፋር ክልል በተለይም የአዋሽ ተፋሰስ እንደ ሉሲ (ድንቅነሽ)፣ አርዲ እና ሰላም ያሉ የሰው ልጅ ቅድመ አያቶች ቅሪተ አካላት የተገኙበት ነው፡፡ ክልሉ በዓለም የሳይንስ ሊቃውንት ዘንድ የሰው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 21 ሺህ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአግልግሎት ዝግጁ ሆነዋል – አቶ አወሉ አብዲ Adimasu Aragawu Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 9 ወራት 21 ሺህ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአግልግሎት ዝግጁ ሆነዋል አሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አወሉ አብዲ። በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመት ከተጀመሩ ከ28 ሺህ በላይ ፕሮጀክቶች መካከል 21 ሺህ የሚሆኑት…