ስፓርት አስደናቂ ጉዞ ላይ የሚገኘው አሰልጣኝ ቪንሰንት ኮምፓኒ Adimasu Aragawu Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰልጣኝ ቪንሰንት ኮምፓኒ በጀርመኑ ክለብ ባየርን ሙኒክ አስደናቂ የውድድር ዓመት እያሳለፈ ይገኛል፡፡ ቤልጂየማዊው ቪንሰንት ኮምፓኒ የእግር ኳስ ሕይወቱን የጀመረው በሀገሩ ክለብ አንደርሌክት ሲሆን በተጫዋችነት ዘመኑ ለሀምበርገር እና ማንቼስተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው በወጪ ንግድ እና የውጭ ምንዛሪ ክምችት ላይ እመርታ አምጥቷል Adimasu Aragawu Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ባንክና የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት የ2026 የፀደይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ጉዞ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና የዕዳ አያያዝ ስምምነቶችን ተግባራዊ ለማድረግ የባለድርሻ አካላት ድጋፍ አስፈላጊ ነው – አቶ አሕመድ ሺዴ Adimasu Aragawu Apr 17, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዕዳ አያያዝ ስምምነቶችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ተግባራዊ ለማድረግ ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ወቅታዊ እና የተቀናጀ ድጋፍ አስፈላጊ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ። አቶ አሕመድ ሺዴ የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስትራቴጂ ግንባታ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) sosina alemayehu Apr 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የአፍሪካ ሕብረት የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስትራቴጂ ግንባታን ትኩረት ሊሰጠው ይገባል አሉ። በሰው ሰራሽ አስተውሎት፣ አስተዳደር እና ጸጥታ ዙሪያ ላይ ያተኮረ የአፍሪካ ህብረት ሰላም እና ጸጥታ ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ስራዎችን በከፍተኛ ክትትል በማጠናቀቅ ለብልጽግና መሰረት መጣላችንን እንቀጥላለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Apr 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጀመሩ ስራዎችን በከፍተኛ ክትትል በማጠናቀቅ ለኢትዮጵያ ብልጽግና መሰረት መጣላችንን እንቀጥላለን አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት ለኢትዮጵያ አምስተኛ የሆነውን በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የአሰላ…
ፋና ስብስብ የቻይና ዓለም አቀፍ የቋንቋ ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ Abiy Getahun Apr 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው የቻይና ዓለም አቀፍ የቋንቋ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ በዛሬው ዕለት ተከብሯል። በመርሐ ግብሩ ላይ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች እና ዲፕሎማቶች ተገኝተዋል። የብዝሃ ታሪክ፣ ባህልና ቅርስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የአካባቢውን ልማት ለማፋጠን ትልቅ አቅም ይፈጥራል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Abiy Getahun Apr 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች የበለጠ ይጠናከራሉ አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። የአሰላ የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰው ሰራሽ አስተውሎትን በጤናው ዘርፍ ጥቅም ላይ ለማዋል … sosina alemayehu Apr 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ሰራሽ አስተውሎት በጤናው ዘርፍ ጥቅም ላይ እንዲውል ለማስቻል እየተሰራ ይገኛል፡፡ ጤና ሚኒስቴር ከላስት ማይል ሄልዝ ጋር በመተባበር ለጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ድጋፍ የሚሰጥ ‘ኤችኢፒ አሲስት’ የተሰኘ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሚሰራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዕድገታችን ተጠናክሮ እየቀጠለ ከምንጊዜውም በላይ ታላቅ የምንሆንበት ጊዜ ሩቅ አይደለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Apr 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)የምናስመዘግበው ዕድገት ተጠናክሮ እየቀጠለ ከምንጊዜውም በላይ ታላቅ የምንሆንበት ጊዜ ሩቅ አይደለም አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ ቀጣዩ የብርሃን ተስፋ! በሚል መሪ ሀሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሁሉም ነገር መሰረት የሆነውን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ ሁሉም ኃላፊቱን ሊወጣ ይገባል – የሃይማኖት አባቶች Abiy Getahun Apr 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሁሉም ነገር መሰረት የሆነውን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ ሁሉም ኃላፊቱን ሊወጣ ይገባል አሉ የሃይማኖት አባቶች፡፡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች…