Fana: At a Speed of Life!

የኃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሀገሪቱን ሕጎች በማክበር ሊንቀሳቀሱ ይገባል – ወ/ሮ ኃይማኖት ዘለቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኃይማኖት መገናኛ ብዙኃን በኃይማኖቶች መካከል ግጭት ከሚቀሰቅሱና የሌሎችን እምነት ከሚያንኳስሱ ኃላፊነት የጎደላቸው ተግባራት ተቆጥበው የሀገሪቱን ሕጎች በማክበር ሊንቀሳቀሱ ይገባል አሉ የኢትዮጵያን መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳሬክተር ወ/ሮ…

በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ ውድድር 10 ሺህ ሜትር ሩጫ አትሌት ፋንታዬ አዳነ እና ይስማው ድሉ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ ውድድር 10 ሺህ ሜትር ሩጫ አትሌት ፋንታዬ አዳነ እና ይስማው ድሉ አሸንፈዋል። የአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ የአትሌቲክስ ውድድር ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም እየተካሄደ ነው። በዚህም በ10 ሺህ…

ቼልሲ ከማንቼስተር ዩናይትድ …

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ33ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ ከማንቼስተር ዩናይትድ የሚያደርገው ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ሁለቱም ቡድኖች የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ቦታን ለማግኘት የሚያደርጉትን ጉዞ አጠናክረው ለመቀጠል የሚያደርጉት ፍልሚያ…

 ኢትዮጵያ በራሷ አቅም ዓለም አቀፋዊ ሁነቶችን ማስተናገድ እንደምትችል ለማሳየት ታቅዷል – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በራሷ አቅም አለም አቀፋዊ ሁነቶችን ማስተናገድ እንደምትችል ለዓለም ለማሳየት ታቅዷል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኮፕ32 ፕሬዚዳንት ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)፡፡ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የኮፕ 32 ስትራቴጂክ ዕይታና እስካሁን…

በእስራኤል የተጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከነገ ጀምሮ ይነሳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሊባኖስ ጋር የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ እስራኤል ጥላው የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከነገ ጀምሮ ልታነሳ ነው፡፡ የእስራኤል ጦር እንዳስታወቀው ÷ የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተከትሎ ከቅዳሜ ምሽት ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ…

የተገኙ ውጤቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠልና ክፍተቶችን ለማረም በትኩረት ይሰራል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ውጤቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠልና ክፍተቶችን ለማረም በትኩረት ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ የኦሮሚያ ክልል የ2018 ሦስተኛ ሩብ ዓመት የመንግሥት እና የፓርቲ የሥራ አፈጻጸም…

የግል ዕጩ ተወዳዳሪዎች ነጻ የአየር ሰዓት ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለተመዘገቡ የግል ዕጩ ተወዳዳሪዎች ነጻ የአየር ሰዓት ድልድል ይፋ አድርጓል፡፡ ቦርዱ ድልድሉን ይፋ ያደረገው በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በግል ዕጩነት ለመወዳደር የተመዘገቡ የግል ዕጩ ተወዳዳሪዎች…

ዘመኑን የዋጁ የጨቅላ ሕጻናት ጽኑ ሕሙማን ማዕከላትን ለማስፋፋት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመኑን የዋጁ የጨቅላ ሕጻናት ጽኑ ሕሙማን ማዕከላትን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፡፡ በሆስፒታሉ በ27 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ወጪ በዘመናዊ መልኩ እድሳት የተደረገለት የጨቅላ ሕጻናት ጽኑ ሕሙማን…

እየተከናወኑ ያሉ ሀገራዊ ግንባታዎች ለዘላቂ ብልጽግና አስተማማኝ መሰረቶች ናቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመደመር እሳቤ እየተከናወኑ ያሉ ሀገራዊ ግንባታዎች ለዘላቂ የኢትዮጵያ ብልጽግና አስተማማኝ መሰረቶች ናቸው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የገለጹት ኢትዮጵያ ትገነባለች፤ ፈጠራ፣ ፍጥነትና ጥራት…

ለቀጣናዊ የመንገድ ኮሪደር ግንባታ የሚደረገው ድጋፍ ሊጠናከር ይገባል – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ የመንገድ ኮሪደር ግንባታ የሚውል የገንዘብ ድጋፍ ሊፋጠን ይገባል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ። ኢትዮጵያ ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የፀደይ ስብሰባ ጎን ለጎን በተካሄደው 28ኛው…