የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 1 ሚሊየን የስራ ዕድል ተፈጥሯል sosina alemayehu Apr 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 9 ወራት ለ2 ነጥብ 1 ሚሊየን ዜጎች ቋሚ የስራ ዕድል ተፈጥሯል አሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪ መስፍን መላኩ። ከመደመር መንግሥት እሳቤ በተቀዳ ስትራቴጂ በክልሉ የምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ንቅናቄው ኢትዮጵያውያን ሲያመርቱ የተሻለ ውጤት መሆኑን የተማርንበት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Apr 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኢትዮጵያ ስታመርት፣ ኢትዮጵያውያን ሲያመርቱ የተሻለ መሆኑን የተማርንበት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የሉዓላዊነት ልብ" በሚል መሪ ሐሳብ ከኢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍላጎታችን ኢትዮጵያን የማኑፋክቸሪንግ ማዕከል ማድረግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፍላጎታችን ኢትዮጵያን የማኑፋክቸሪንግ ማዕከል ማድረግ ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የሉዓላዊነት ልብ" በሚል መሪ ሐሳብ ከኢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ የሚያሳድግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንዱስትሪ ፓርኮች ከብዛት ይልቅ ጥራታቸውን ጠብቀው እንዲገነቡ ተደርጓል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢንዱስትሪ ፓርኮች ከብዛት ይልቅ ጥራታቸውን ጠብቀው እንዲገነቡ ተደርጓል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የሉዓላዊነት ልብ" በሚል መሪ ሐሳብ ከኢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለኢኮኖሚ እድገት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ዕድገት ዘላቂ ለማድረግ የባሕር በር አስፈላጊነት.. Mikias Ayele Apr 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ዕድገት ዘላቂ ለማድረግ የባሕር በር አስፈላጊ ነው አሉ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ኒኮላስ ሲማርድ። የኢትዮጵያ እና ካናዳ የ60 ዓመታት የሁለትዮሽ ግንኙነትን በማስመልከት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የውይይት መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና 11 ግለሰቦች በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም በማዋል ተከሰሱ Mikias Ayele Apr 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 3 ሺህ 887 ሰዎችን በህገወጥ መንገድ በማዘዋወር 4 ቢሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም በማዋል የወንጀል ድርጊት የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ ልዩ ልዩ የወንጀል ችሎት ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ ተከሳሾቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሃን እርዳታ ለሚሹ ዜጎች የምግብና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Adimasu Aragawu Apr 15, 2026 0 በደብረ ብርሃን ከተማ 10 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ዜጎች የምግብ እና የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉን ያደረገው የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ነው፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ተወካይ አቶ አንተነህ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ምርቶች በቀጥታ ለሩሲያ ገበያ የሚቀርቡበት የኦንላይን የግብይት መድረክ ይፋ ሆነ Adimasu Aragawu Apr 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ግዙፍ ኢ-ኮሜርስ ኩባንያ ዋይልድቤሪስ ኢትዮጵያውያን አምራቾች እና ነጋዴዎች ምርቶቻቸውን በቀጥታ ለሩሲያ ገበያ የሚያቀርቡበትን የኦንላይን የግብይት መድረክ በይፋ አስጀምሯል። ኩባንያው በመጀመሪያው ምዕራፍ የቡና፣ የጨርቃጨርቅና የቆዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሕዝብን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ያሳደጉ የልማት ሥራዎች ተከናውነዋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ abel neway Apr 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት የክልሉን ሕዝብ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት በተሻለ መልክ ያሳደጉ የልማት ሥራዎች ተከናውነዋል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። የክልሉ የፓርቲና የመንግሥት የሦስተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ከኢትዮጵያ የልማት አጀንዳዎች ጋር የተጣጣሙ ናቸው – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) Mikias Ayele Apr 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በራስ አቅም እና ቴክኒካል ድጋፍ የተደረጉት የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ከኢትዮጵያ የልማት አጀንዳዎች ጋር የተጣጣሙ ናቸው አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፡፡ ኢዮብ (ዶ/ር) በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ባለው…