Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለፕሬዚዳንት ታዬ ዕውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቀድሞ ቦርድ አባሉ ለነበሩት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሽኝት መርሐ-ግብር አካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው በመርሐ-ግብሩ ላይ፤ አየር መንገዱ አኅጉራዊ መሪነቱን እና…

ኢትዮጵያ እና እስራኤል ትብብራቸውን በይበልጥ ለማሳደግ ያለመ ምክክር አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከእስራኤል የኢነርጂ እና የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ኤሊ ኮኸን ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በዚሁ ወቅትም፤ በኃይል፣ በመሠረተ ልማት፣ በማዕድን እና በኢንቨስትመንት ዘርፎች…

በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ከዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ…

የአንጎላው ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንሶ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለፕሬዚዳንቱ አሸኛኘት…

ዘገባዎች የኢትዮጵያን የውጭ ጉዳይ ፖሊሲና ፍላጎት በመረዳት ሊሰሩ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የዓለምን ተለዋዋጭ ነባራዊ ሁኔታ በመገንዘብ የኢትዮጵያን ጥቅም በሚያስከብሩ ሥራዎች ላይ ይበልጥ አተኩረው እንዲሰሩ ተጠየቀ። ተለዋዋጭ የዓለም ነባራዊ ሁኔታ እና የጂኦ-ፖለቲካል አሰላለፍ በሚዲያ ሥራዎች የሚኖረው…

የሎጂስቲክስ እንቅስቃሴን የሚገመግም መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሀገራዊ የሎጂስቲክስ እንቅስቃሴን የሚገመግም የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ ሚኒስትሮችን ጨምሮ በሎጂስቲክስ ዘርፍ የተሰማሩ የዘርፉ አገልግሎት ሰጪዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ነው…

ሴቶች ላነሷቸው ጥያቄዎች መፍትሔ ለመስጠት በትኩረት ይሠራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንደሀገር በሴቶች የተነሱ ችግሮች ተቀምረው በየደረጃው መፍትሔ እንዲያገኙ ይሠራል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለም ፀሐይ ጳውሎስ ገለጹ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን…

በአማራ ክልል በቀሪ እርጥበት ከለማ መሬት ከ7 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የክረምቱን መውጣት ተከትሎ በቀሪ እርጥበት በተለያየ ሰብል ከለማው ከ334 ሺህ 400 ሄክታር መሬት ከ7 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ማግኘት መቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ልማት ባለሙያ ወይዘሮ እንዬ አሰፋ፤…

ብልጽግና ፓርቲ የተከተለው አካሄድ የጸረ ሰላም ቡድኖችን ዓላማና ሕልውና ማክሸፍ አስችሏል – አቶ ይርጋ ሲሳይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የተከተለው በመርሕ ላይ የተመሰረተ አካሄድ የጸረ ሰላም ቡድኖችን ዓላማና ሕልውና ለማክሸፍ አስችሏል ሲሉ በፓርቲው የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ ገለጹ፡፡ አቶ ይርጋ እንዳሉት÷ የለውጡ አመራር የሚከተላቸው…

በኢትዮጵያ እስከ አሁን 172 ህሙማን የኩላሊት ንቅለ ተከላ አገልግሎት አገኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የኩላሊት ንቅለ ተከላ አገልግሎት መስጠት ከጀመረበት 2009 ጀምሮ ለ172 ህሙማን አገልግሎቱን መስጠቱ ተገለጸ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የሜዲካል አገልግሎት መሪ ሥራ አሥፈፃሚ ባለሙያ ሲስተር እመቤት ታረቀኝ…