Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና አልጄሪያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 3ኛው የአፍሪካ ስታርት አፕ ጉባዔ እና አውደ-ርዕይ በአልጄሪያ አልጀርስ እየተካሄደ ነው። ከጉባዔው ጎን ለጎን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር) ከአልጄሪያ የዕውቀት ኢኮኖሚ፣ ስታርት አፕና ማይክሮ ኢንተርፕራይዝ ሚኒስትር…

የሰው ህይወትን ለማሻሻል ትልቅ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ህይወትን ለማሻሻል እና የነዋሪዎቻችንን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትልቅ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ዛሬ የገላን…

የቼክ ሪፐብሊክ ልዑክ በኢትዮጵያ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቼክ ሪፐብሊክ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት የተመራ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን አባላት የቦሌ ለሚ እና ቂሊንጦ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ጎበኙ፡፡ ልዑኩ በመኪና መገጣጠም፣ በሕክምና ቁሳቁስ ምርት፣ በንግድና ሌሎችም ተያያዥ ዘርፎች ላይ ለመሰማራት…

የሳይበር ጥቃትን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳይበር ጥቃቶችን በተለያዩ ዘዴዎች መቆጣጠር እንደሚቻል ይነገራል፡፡ ከእነዚህ የሳይበር ጥቃቶች መቆጣጠሪያ ስልቶች መካከል ከታች የተዘረዘሩት አምስት ዘዴዎች እንደሚገኙበት የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር መረጃ ያመላክታል፡፡ •…

ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት አባ ገዳዎችና ሃዳ ሲንቄዎች የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩን የተሳካ ለማድረግ አባ ገዳዎችና የሃዳ ሲንቄዎች ሚና ከፍተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ድሪር ገለጹ። ኮሚሽኑ ከኦሮሚያ ክልል ከተወጣጡ አባገዳዎችና ሃደ ሲንቄዎች ጋር ቀጣይ በክልሉ…

ሐሰተኛ የደረሰኝ ህትመትን ለመከላከል ያለመ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ገቢዎች ሚኒስቴር እና ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በደረሠኞች ላይ ልዩ መለያ ኮድ (QR-Code) አካቶ ማተም በሚያስችል አሠራር ላይ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ ከታክስ ደረሰኝ ህትመት ጋር በተያያዘ ልዩ መለያ ኮድ ተካቶ…

በብሬል የተዘጋጀው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1333/2016 በአማርኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋ በብሬል ተዘጋጅቶ ለዓይነሥውራን ዜጎች ለአገልግሎት ቀረበ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በዚህ ወቅት÷ አዋጁ በብሬል እንዲዘጋጅ የተደረገው…

የቼክ ሪፐብሊክ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቼክ ሪፐብሊክ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የፈጠረውን ምቹ ዕድል ተጠቅመው በኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ። የኢትዮ-ቼክ ሪፐብሊክ የጋራ ቢዝነስን ፎረም ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል።…

በሱዳን በደረሰ የቦምብ ጥቃት የ28 ሰዎች ህይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም በነዳጅ ማደያ ላይ በደረሰ የቦምብ ጥቃት 28 ሰዎች ሲሞቱ 37 ሰዎች ቆስለዋል፡፡ የደቡብ ካርቱም የድንገተኛ አደጋ ክፍል በሰጠው መግለጫ በነዳጅ ማደያው ላይ በተወረወረ ቦምብ ነው አደጋው የደረሰው፡፡ ይህም የ28…

የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የቡና ንግድ ላይ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የቡና ንግድ ላይ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል፡፡ የቻይና አፍሪካ የኢኮኖሚ እና የንግድ ትስስር መማክርት ልዑካን ከኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን እንዲሁም ከቡና ላኪ ድርጅቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡…