Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያን ዩሬችካ ጋር ተወያይተዋል። ጌዲዮን (ዶ/ር) የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት በኢኮኖሚ፣ በኢንዱስትሪ፣ በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች…

ከንቲባ አዳነች በመዲናዋ ሙስናን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከነዋሪዎች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሙስናን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የጸረ ሙስና ቀን ምክንያት በማድረግ ከነዋሪዎች ጋር መወያየታቸውን…

ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ያላት የሃይል ትስስር በተሞክሮነት የሚወሰድ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በኬንያ እየተካሄደ በሚገኘው የምሥራቅ አፍሪካ የሃይል ትስስር የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡፡ ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በዚህ ወቅት ÷ በሀገራት መካከል የሚደረግ የሃይል…

 ባሕር ዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕር ዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ክለቦቹ ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ…

ከ25 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ታክስ ጉዳት ያደረሰው ተከሳሽ በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ25 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ የግብር ታክስ ጉዳት አድርሷል ተብሎ ክስ የቀረበበት በረከት አለኸኝ በ10 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ወሰነ። የፍትህ ሚኒስቴር…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከቼክ ሪፐብሊክ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያን ዩሬችካ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙርያ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ በርካታ ዓመታትን የዘለቀውን የኢትዮ-ቼክ ግንኙነት…

የሀሰት የወንጀል ምርመራ መዝገብ አደራጅተው ከባለሃብት ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ ፖሊሶች ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀሰተኛ የወንጀል ምርመራ መዝገብ በማደራጀት አንድን ባለሃብት በማስፈራራት ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ አራት በአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት እና ሁለት ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል…

ከ132 ሚሊየን ብር በላይ በታክስ ማጭበርበር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ132 ሚሊየን ብር በላይ በታክስ ማጭበርበርና መሰወር የተጠረጠሩ 3 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አብዱሰላም መሃመድ÷ሕግን ለማስከበር በተሰራው ሥራ…

የአለም ንግድ ድርጅት ድርድር ብሔራዊ ኮሚቴ አባላት በ5ኛዉ የሥራ ቡድን ስብሰባ ሠነዶች ላይ ምክክር እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ የአለም ንግድ ድርጅት ድርድር ብሄራዊ ኮሚቴ አባላት ኢትዮጵያ በቅርቡ በምታካሂደው 5ኛው የስራ ቡድን ስብሰባ ስነዶች ላይ በጄኔቫ የአለም ንግድ ድርጅት ዋና ፅህፈት ቤት እየተወያዩ ነው፡፡ በምክክሩ በዝርዝር የድርድር ነጥቦች ዙሪያ የተግባር…

ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የአየር ንብረት ኢንሼቲቭ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዴንማርክ ለኢትዮጵያ የአየር ንብረት ኢንሼቲቭ እና አረንጓዴ ልማት ድጋፍ እንደምታደርግ የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር ኒኮላይ ዋመን ገለጹ፡፡ ኒኮላይ ዋመን ከኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ጋር በነበራቸው ቆይታ በተለያዩ ዘርፎች የሁለቱን…