ስፓርት ተጠባቂው የዛሬ ምሽት የቦክስ ፍልሚያ Mikias Ayele Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ58 ዓመቱ ቦክሰኛ ማይክ ታይሰን ከ27 ዓመቱ ፕሮፌሽናል ቦክሰኛ ጄክ ጆሴፍ ፖል ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ ዛሬ ምሽት በአሜሪካ ቴክሳስ አርሊንግተን ይካሄዳል፡፡ ከዓመታት በፊት ቀጠሮ በተያዘለት ፍልሚያ የዓለም የቦክስ ባለታሪኩ ማይክ ታይሰን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ወለጋ ዞን ሰላማዊ ሰልፎች ተካሄዱ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ነዋሪዎች ሰላምን ለማጽናት የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፎችን አካሄዱ። በሕዝባዊ ሰልፎ ላይ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የሃይማኖት አባቶችና የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉ ሲሆን፤ ሰላምን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጋምቤላ ክልል ከ900 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሄራዊ ባንክ ገቢ ተደረገ amele Demisew Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጋምቤላ ክልል በተያዘዉ በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ብቻ ከ900 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ተደርጓል፡፡ ክልሉ በሩብ ዓመቱ 325 ኪሎግራም ወርቅ ገቢ ለማድረግ ያቀደ ቢሆንም ከ900 ኪሎግራም በላይ ወርቅ ገቢ በማድረግ ከዕቅዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና እውን በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የጅምላ አፈሳ እየተፈጸመ ነውን? Feven Bishaw Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ከሰሞኑ የጅምላ አፈሳ ድርጊት እየተፈጸመ ነው የሚሉ መረጃዎች በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች ሲሰራጩ ይስተዋላል፡፡ የጅምላ አፈሳው በተለይ በወጣቶች እና በቀን ሥራ በተሰማሩ ዜጎች ላይ ትኩረት ያደረገ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች የፓኪስታን ባለሃብቶችን ለማስተናገድ ያላትን ዝግጁነት ገለጸች Feven Bishaw Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች የፓኪስታን ባለሃብቶችን ለማስተናገድ ያላትን ዝግጁነት ገለጸች። በራዋልፒንዲ ንግድ ምክር ቤትና ኢንዱስትሪ የቢዝነስ ፎረም ላይ የተገኙት በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ÷የፓኪስታን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክክር ኮሚሽኑ ከመንግስትና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው amele Demisew Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከ56 የመንግስት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተወካዮች ጋር እየተወያየ ነው። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ስልጠና እና ግብአት በመስጠት ለኮሚሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢትዮጵያ ጋር ያለኝን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ማሳደግ እፈልጋለሁ – ብራዚል Feven Bishaw Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ብራዚልን ዘርፈ-ብዙ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እንደሚሠሩ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳሲልቫ አረጋገጡ፡፡ በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ፌዴራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ ታጣቂዎች ለክልሉ ሰላም ለመሥራት ተስማሙ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ፌዴራላዊ ዴሞክራሲ ፓርቲ ታጣቂዎች ትጥቃቸውን ለአፋር ክልል መንግሥት አስረክበው ለክልሉ ሰላም እና ልማት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ። የትጥቅ ርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ በክልሉ አብአላ ከተማ መካሄዱን የመከላከያ ሠራዊት ማኅበራዊ ትስስር ገጽ መረጃ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ እና የቻይና ፕሬዚዳንቶች ፔሩ ገቡ ዮሐንስ ደርበው Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እና የቻይና አቻቸው ሺ ዢንፒንግ በእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚክ ትብብር ጉባዔ ለመሳተፍ ፔሩ ሊማ ገቡ፡፡ ፕሬዚዳንቶቹ ሊማ ሲደርሱ በፔሩ አቻቸው ዲና ቦሉአርቴ ደማቅ አቀባባል ተደርጎላቸዋል፡፡ በስልጣን ዘመን…
Uncategorized ከ12 ዓመታት በኋላ የተመለሰ የዐይን ብርሃን Feven Bishaw Nov 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2017 ዓ.ም (ኤፍ ቢ ሲ)ፍሬው ሺበሺ በሃያ ሁለት ዓመት እድሜው ባጋጠመው የሞተር ሳይክል አደጋ የአንድ ዐይን ብርሀኑን እንዳጣ ይናገራል። የዐይን ብርሃኑ እንዲመለስ የተለያዩ ህክምናዎችን ሲያደርግ ቢቆይም መፍትሄ ሳያገኝ አስራ ሁለት ዓመታትን አሳልፏል። በወቅቱ…