የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የት/ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል Yonas Getnet Jul 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ፡፡ የቢሮው የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ አምስት ዓመት ስትራቴጅክ ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ ቀናት በበርካታ አካባቢዎች የክረምቱ ዝናብ ተጠናክሮ ይቀጥላል Yonas Getnet Jul 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዮቹ ቀናት የክረምቱ የዝናብ መጠን በብዙ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየሰፋ እና እየጠነከረ ይሄዳል አለ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት፡፡ ኢንስቲትዩቱ ለፋና ዲጂታል በላከው መረጃ ÷ በተያዘው ሐምሌ ወር የክረምት ዝናብ በብዙ የሀገሪቱ አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘመኑን የዋጀ ቀልጣፋ የኢሚግሬሽን አገልግሎት ለመስጠት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Jul 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ዘመኑን የዋጀ ቀልጣፋ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለመስጠት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ የአገልግሎቱ የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓመቱ የኢትዮጵያን የተረጂነት ታሪክ ለመቀየር መሰረት የጣሉ ሥራዎች ተከናውነዋል – አቶ አደም ፋራህ Melaku Gedif Jul 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ከተረጂነት ለመውጣት የተከናወኑ ሥራዎች የኢትዮጵያን የተረጂነት ታሪክ ለመቀየር መሰረት የጣሉ ናቸው አሉ የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲው ሥራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በሌማት ትሩፋት 50 ነጥብ 7 ሚሊየን እንቁላልና 47 ነጥብ 8 ሚሊየን ሊትር ወተት ተመረተ Melaku Gedif Jul 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር 50 ነጥብ 7 ሚሊየን እንቁላል እና 47 ነጥብ 8 ሚሊየን ሊትር ወተት ተመርቷል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዳይሬክተር አቶ ሃይሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው Hailemaryam Tegegn Jul 14, 2025 0 አዲስአበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በተገኙበት 6ኛ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ላይ የ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸምና የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሪፖርት ቀርቦ ውይይት…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ወደ ናይጄሪያ አቀና Yonas Getnet Jul 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ የአፍሪካ ከ20 እና 18 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለመሳተፍ ወደ ናይጄሪያ አቡኩታ አቅንቷል። በፈረንጆቹ ከሐምሌ 16 እስከ 20 ቀን 2025 በናይጄሪያ አቡኩታ ለሚካሄደው የአፍሪካ ከ20 እና 18 ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የማጠቃለያ ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀመረ Mikias Ayele Jul 14, 2025 0 አዲስአበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት አመት የፓርቲ ሥራዎች ማጠቃለያ የግምገማ መድረክ በድሬዳዋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ እንዲሁም የዋና ጽህፈት ቤት፣ የክልል እና…
ስፓርት ልዩነት ፈጣሪው ኮከብ… Hailemaryam Tegegn Jul 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ለአንድ ወር ያህል በአሜሪካ ሲካሄድ የቆየው የዓለም ክለቦች ዋንጫ ቼልሲን ሻምፒዮን በማድረግ ትናንት ምሽት ፍጻሜውን አግኝቷል። በውድድሩ ሁለቱን የማድሪድ ክለቦች በተመሳሳይ 4 ለ 0 በማሸነፍ ጭምር 16 ግቦችን በማስቆጠር በሚያስደንቅ ብቃት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Yonas Getnet Jul 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላፉት የሃዘን መግለጫ ፥በኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝብ ስም ለሙሃማዱ…