የሀገር ውስጥ ዜና 404 ሺህ በላይ የውጭና የሀገር ውስጥ ቱሪስቶች በአፋር ክልል… Melaku Gedif Jul 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የቱሪዝም መዳረሻዎችን በማስፋት የዘርፉን እንቅስቃሴ ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ አብዱ መሃመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የተመዘገቡ ስኬቶችን ህዝብን ተጠቃሚ ባደረገ መልኩ ለማጠናከር ይሰራል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Hailemaryam Tegegn Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶችን ህዝብን ተጠቃሚ ባደረገ መልኩ ይበልጥ ለማጠናከር ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ በክልሉ ላለፉት ሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የፓርቲና የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ ለገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች እውቅና ሰጠ Hailemaryam Tegegn Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከተማዋ ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች የእውቅና እና ምስጋና መርሐ ግብር አከናውኗል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት፥ በከተማ አስተዳደሩ በተጠናቀቀው የ2017 በጀት አመት 233 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ…
ፋና ስብስብ ለ22 ዓመታት ደም የለገሰው የበጎ ፍቃደኞች አምባሳደር Hailemaryam Tegegn Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጅማ ከተማ ነዋሪው አቶ ቃዲ አደም ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 22 አመታት ያለማቋረጥ በአመት ለአራት ጊዜ ደም በመለገስ በርካቶች በደም እጦት ምክንያት ለህልፈት እንዳይዳረጉ ምክንያት ሆኗል፡፡ ከስጦታዎች የላቀውን የደም ልገሳ በጎ ተግባር…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አቡ ዳቢ አዲስ በረራ ጀመረ Hailemaryam Tegegn Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዋና ከተማ አቡ ዳቢ አዲስ በረራ ጀመረ። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ እንዲሁም ዋና ስራ አስፈፃሚው መስፍን ጣሰውን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል የ2018 በጀት 32 ነጥብ 823 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ Hailemaryam Tegegn Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2018 ዕቅድ ማስፈፀሚያ በጀት 32 ነጥብ 823 ቢሊየን ብር በማድረግ በሙሉ ድምጽ አፅድቋል። የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ምርጫ ዘመን 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎው የ2018…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ Hailemaryam Tegegn Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፥ በፑንትላንድ የሚንቀሳቀሰው የአይ ኤስ የሶማሊያ ክንፍ…
ጤና ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የሱስ ማገገሚያ ማዕከል… Hailemaryam Tegegn Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ግንባታ ከ600 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል። ማዕከሉ በሚቀጥለው ዓመት ወደ አገልግሎት እንደሚገባ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ሲሳይ ተበጀ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ከ10 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ Mikias Ayele Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ10 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ ነው። በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ”በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሐሳብ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በተገኙበት…
ጤና በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 90 ሺህ ዩኒት ደም ለማሰባሰብ እየተሰራ ነው Adimasu Aragawu Jul 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ-ኅዋስ ባንክ አገልግሎት በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 90 ሺህ ዩኒት ደም ለማሰባሰብ እየተሰራ ነው አለ። የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሀብታሙ ታዬ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክረምት ወራት በደም እጥረት ምክንያት…