ዓለምአቀፋዊ ዜና በእስራኤል ጥቃት መጠነኛ ጉዳት የደረሰባቸው የኢራን ፕሬዚዳንት… Yonas Getnet Jul 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን እስራኤል ባሳለፍነው ሰኔ 8 በፈጸመችው የአየር ጥቃት መጠነኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል። ፕሬዚዳንቱ በቴህራን የከፍተኛ ደረጃ የፀጥታ ስብሰባ ላይ በነበሩበት ወቅት እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት መጠነኛ ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ክህሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራ በ2018 በጀት ዓመትም ተጠናክሮ ይቀጥላል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Yonas Getnet Jul 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በ2018 በጀት ዓመት ክህሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የዘርፉ የክልልና ከተማ አስተዳደር አመራሮች ዓመታዊ የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተካሂዷል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Melaku Gedif Jul 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የናይጄሪያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙሃማዱ ቡሃሪ በ82 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ሙሃማዱ ቡሃሪ ባደረባቸው ሕመም ሕክምና ሲከታተሉ በነበሩበት ለንደን ሆስፒታል በዛሬው ዕለት ሕይወታቸው ማለፉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ የናይጄሪያ ቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለክልሉ ሕዝብ ጥያቄዎች ተጨባጭ ምላሽ ለመስጠት አመራሩ በትጋት ሊሰራ ይገባል – አቶ አረጋ ከበደ Melaku Gedif Jul 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሕዝቡ ለሚነሱ ጥያቄዎች ተጨባጭ ምላሽ ለመስጠት አመራሩ በትጋት ሊሰራ ይገባል አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ፡፡ የክልሉ ውኃና ኢነርጅ ቢሮ ሲያከናውነው የቆየውን የሕንጻ እድሳት፣ የውስጥ አደረጃጀትን ለሥራ ምቹ የማድረግ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድ ኢትዮጵያ የባሕል ቡድን የፋና 80 የዳንስ ውድድር አሸናፊ ሆነ Yonas Getnet Jul 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት ዘጠኝ ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የፋና 80 ምዕራፍ 3 የዳንስ ውድድር በዛሬው ዕለት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ በምዕራፍ 3 ውድድር 16 የዘመናዊና የባህላዊ ዳንስ ቡድኖች የተሳተፉ ሲሆን÷ ዛሬ በተካሄደው የፍጻሜ ውድድር አራት ቡድኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና ተፈጥሮን እንደ ዓይን ብሌን… የሸካቾዎች ሚስጢር Yonas Getnet Jul 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸካቾ ሕዝቦች ለአያሌ ዘመናት ተፈጥሮን በሚገርም ሁኔታ ሲንከባከቡ ቆይተዋል፤ተፈጥሮን በሚጎዳ ማንኛውም ጉዳይ አይደራደሩም፡፡ ዛፍ መቁረጥ ቀርቶ ያለ ፍቃድ ሐረግ መምዘዝ በሸካቾዎች ዘንድ ነውር እና በጥብቅ የተወገዘ ነው። በሸካቾዎች ደን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢኮኖሚ ሪፎርሙ የህንድ ባለኃብቶች በኢትዮጵያ ለመሰማራት ያላቸውን ፍላጎት አሳድጓል Yonas Getnet Jul 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር አኒል ኩማር ራይ ተግባራዊ የተደረጉ የኢኮኖሚ ሪፎርሞች የህንድ ባለኃብቶች በኢትዮጵያ ያላቸው ተሳትፎ እንዲጨምር ምቹ ሁኔታ ፈጥሯል አሉ። አምባሳደር አኒል ኩማር ራይ እንዳሉት÷ በኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች ተግባራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርሲ ገዳ ጉባዔ በነጌሌ አርሲ ወረዳ እየተካሄደ ነው abel neway Jul 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲኮ መንዶ ገዳ ሕግ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት በምዕራብ አርሲ ዞን ነጌሌ አርሲ ወረዳ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው የአርሲ ገዳ በቀጣይ መካሄድ ያለበትን ሁኔታ እና በአርሲ ውስጥ የጋብቻ ሕጎች ምን መሆን እንዳለባቸው የሚደነግጉ ሕጎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች በአዲስ አበባ የተገኙ ምርጥ ተሞክሮዎችን ለአሶሳ ከተማ አካፈሉ abel neway Jul 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮሪደር ልማትና ሌሎች ሥራዎች የተገኙ ምርጥ ተሞክሮዎችን ለክልል ከተሞች የማካፈል ሥራ እየተከናወነ ነው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባ አዳነች በዛሬው ዕለት የአሶሳ ከተማን የኮሪደር ልማት ሥራ እና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢባትሎ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናወነ Melaku Gedif Jul 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ (ኢባትሎ) የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በድሬዳዋ አስተዳደር አከናውኗል፡፡ በተጨማሪም ኢባትሎ በአስተዳደሩ ያስገነባው የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት የተደረገ ሲሆን÷…