በክልሉ ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ተጠያቂነት ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የተጠያቂነት ስራ ይበልጥ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ የክልሉን 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ያቀረቡ ሲሆን፥…